Fana: At a Speed of Life!

የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከቄለም ወለጋ ዞን የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በቄለም ወለጋ ዞን ከሚገኙ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የኦሮሚያ ክልለ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማን ጨምሮ ሌሎች…

በኦሮሚያ ክልል በ341 ሰዎች ላይ የሙስና ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ341 ሰዎች ላይ የሙስና ክስ መመስረቱን በክልሉ የተቋቋመው የፀረ-ሙስና ኮሚቴ አስታውቋል። በክልሉ የተቋቋመው እና ሰባት አባላት ያለው የፀረ-ሙስና ኮሚቴ እያከናወነ ያለውን ተግባር ተኮር ሥራ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…

ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ32 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ለጎረቤት ሀገራት ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ 32 ነጥብ 61 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን…

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ማሪቱ ለገሠ የክብር ዶክትሬት ዲግሪዋን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት ማሪቱ ለገሠ ከሰባት ዓመታት በፊት ሰጥቷት የነበረውን የክብር ዶክትሬት ዲግሪ በዛሬው ዕለት አስረክቧል። ወሎ ዩኒቨርሲቲ አርቲስት ማሪቱ በኪነ-ጥበቡ ዘርፍ ላበረከተችው አስተዋጽኦ በ2008 ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ዲግሪ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ምዕራብ እዝን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የሰሜን ምእራብ ዕዝ ደረጃ ሶስት ሆስፒታልን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተጨማሪ ሌሎች የኢፌዴሪ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና…

ዳሸን ባንክ “ዱቤ አለ” የተሰኘ የዱቤ ግብይት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ "ዱቤ አለ" የተሰኘ በቴክኖሎጂ የታገዘ የዱቤ ግብይት አገልግሎት አስተዋወቀ፡፡ አገልግሎቱ የቆየውን የማህበረሰብ የዱቤ ግብይት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማገዝ ሸማቾች በዱቤ በፈለጉት ጊዜ ያሻቸውን ገዝተው ቆይተው መክፈል የሚያስችላቸው ነው…

ፕሬዚዳንት ባይደን በካሊፎርኒያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከሣምንት በላይ ያስቆጠረውን ከባድ ውሽንፍር እና የጎርፍ አደጋ ተከትሎ በካሊፎርኒያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጁ፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የታወጀው፥ ውሽንፍሩን ለመቆጣጠር እና በአደጋው ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ…

የሶማሊያ ትራንስፖርት እና ሲቪል አቪዬሽን ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ትራንስፖርት እና ሲቪል አቪዬሽን ሚኒስትር ፋርዶዋስ ኦስማን ኤጋል ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ሚኒስትሯ እና የልዑክ ቡድናቸው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት…

ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ

የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያለ የመልካም ምኞት መልዕክቱን ያስተላልፏል። የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ በአካሄደው ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማና ዙሪያው ያለውን አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታ…

በጋራ የተመዘገቡ ድሎችን ለማፅናት የሚያስችል ምክክር ማካሄዳቸውን የአማራ እና የኦሮሚያ ብልፅግና ፅህፈት ቤቶች ሀላፊዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋራ የተመዘገቡ ድሎችን ለማፅናት እና ፈተናዎችን በወንድማማችነት ለመሻገር የሚያስችል ምክክር ማካሄዳቸውን የአማራ እና ኦሮሚያ ብልፅግና ፅህፈት ቤቶች ሀላፊዎች ተናገሩ። ለዘላቂ ሠላም እና ሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል በሁለቱ ክልሎች…