ከሳዑዲ ዜጎችን ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ለመመለስ እየተደረገ ባለው ጥረት ዙሪያ ከሀገሪቱ ባለሥልጣናት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡
በሳዑዲ ዓረቢያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እና በጅዳ የኢፌዲሪ…