Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ እና በክልሎች ከአመራሮች ጋር በመመሳጠር ከፍተኛ መሬት በህገ ወጥ መንገድ ለግለሰቦች እንዲሰጥ አድርገዋል የተባሉ ከ23 በላይ የመሬት ደላላዎች…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እና በክልሎች ከተለያዩ አመራሮች፣ ባለሙያዎች ጋር በመመሳጠር አንዲሁም ለባለስልጣን ሽፋን በመሆን ከፍተኛ መሬት በህገ ወጥ መንገድ ለግለሰቦች እንዲሰጥ አድረገዋል ተብለው የተጠረጠሩ ከ23 በላይ ህገ ወጥ የመሬት ደላላዎች በቁጥጥር ስር…

የሶማሌ ክልል የሙስና ተጋላጭ የሆኑ የግልና የጋራ ንብረቶች ለሌላ ወገን እንዳይተላለፉ በጊዜያዊነት አገደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በቅርቡ የተቋቋመው ክልላዊ የፀረ-ሙስና ኮሚቴ የግልና የጋራ ንብረት ለሌላ ወገን እንዳይተላለፉ በጊዜያዊነት ማገዱን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ፀረ ሙስና ኮሚቴ ተልዕኮውን ለመወጣት እንቅፋት ሊፈጥሩ የሚችሉ ጉዳዮችን አስመልከቶ የመጀመሪያ…

በተያዘው የመኸር ወቅት እስካሁን ከ42 በመቶ በላይ ምርት ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የምርት ዘመን በመኸር ወቅት በሰብል ከተሸፈነው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሔክታር ከ42 በመቶ በላይ ያህሉ መሰብሰቡን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በምርት ዘመኑ በመኸር ወቅት 400 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት መታቀዱን እና ለዚህም 13…

አቶ ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ሉይሳ ፍራጎሳ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ በኢትዮጵያ የፖርቹጋል አምባሳደር ሉይሳ ፍራጎሳ ጋርተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በባህል፣ በስፖርት፣ በታሪክ እና የሁሉቱን ሀገራት ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከሚኒስቴሩ…

በዩኒቨርሲቲዎች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ስም የተሰራጨው አቋም ከማህበሩ እውቅና ውጭ መሆኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች መምህራንና ቴክኒካል ረዳቶች ስም የተሰራጨውን አቋም ማህበራችን አያውቀውም ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ለኢዜአ በላከው መግለጫ ማህበሩ ከቅድመ መደበኛ እስከ ከፍተኛ ትምሀርት…

ሶማሊያ አልሸባብን በማዳከም ረገድ የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሃይል አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብን በማዳከም እና በማጥፋት ረገድ የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሃይል አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ሲሉ የሶማሊያ ብሔራዊ ሠራዊት የ43ኛ ብርጌድ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አሊ መሃመድ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አሊ መሀመድ ከኢትዮጵያ 7ኛ ሞተራይዝድ…

የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር አሰጣጡን ከብሔራዊ መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በዛሬው ዕለት የስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የብሔራዊ መታወቂያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ  እና ሙሳ ፋኪ መኸመት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተመድ ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መኸመት ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  ከስራ ሃላፊዎቹ ጋር በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ ምክክር ማድረጋቸውን …

የቅርንፉድ የጤና ጥቅሞች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅርንፉድ ጣፋጭ እና ጥሩ መዓዛ ያለው ቅመም ሲሆን በይበልጥ የሚታወቀው ለምግብ ማጣፈጫ ቅመምነት ሲውል ነው ፡፡ ሆኖም ግን በአንዳንድ ሀገራት በባህላዊ መድሃኒትነትም ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ቅርንፉድ የተለያዩ የጤና…

አርሜኒያ በሰላምና በዴሞክራሲ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሜኒያ በቀጣይ በሰላም፣ በዴሞክራሲ እና በማህበራዊ ዘርፎች ከኢትዮጵያ ጋር በጋራ እንደምትሰራ በኢትዮጵያ የሀገሪቱ አምባሳደር አርተም አዝናውሪያን ገልጸዋል፡፡ በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ…