Fana: At a Speed of Life!

የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል የክልል እና የከተማ አስተዳደር የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት የጋራ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልል እና የከተማ አስተዳደር ኮሚሽነሮች እና የቢሮ ሃላፊዎች በ2015 ዓ.ም ሩብ በጀት ዓመት በኢንቨስትመንት…

የጤና ባለሙያዎችን በጥናት በተደገፉ አሰራሮች ማገዝ ለዘርፉ ውጤታማነት ፋይዳው የጎላ ነው-ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሕዳ ር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥናት የተደገፉ አሰራሮችን በመዘርጋት ለጤና ባለሙያዎች ድጋፍ ማድረግ ዘርፉን ውጤታማ ለማድረግ የሚኖረው ፋይዳ የጎላ ነው ሲሉ የጤና ሚኒስተር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የጤናው ዘርፍ የሰው ሃብት ልማት፣ ብቃትና አስተዳደርን በጥናት በተደገፈ…

ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በፎገራ ወረዳ የለማ የሩዝ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ በአርሶ አደሮች የለማ የሩዝ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የፎገራ ሩዝ ሰብል ቁመና በምግብ ራሳን ለመቻል አበረታች…

ተቋማት ለጥቃት እንዳይጋለጡ የሳይበር ደኅንነት መጠበቅ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር ደኅንነት ወር መከበር መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሳይበር ደኅንነት ተጋላጭነታቸውን እንዲለዩና እንዲቀንሱ ለማድረግ ጉልህ ፋይዳ እንዳለው የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 ቀን…

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ የታችኛው ርብ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ እና ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ጌታቸው ጀምበርን ጨምሮ የክልልና የዞን ከፍተኛ አመራሮች የታችኛው ርብ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ሂደትን ተመልክተዋል። በደቡብ ጎንደር ዞን የሚገኘው ይህ…

አፍሪካውያን ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል የአህጉሪቷ አምባሳደር ሆነው ሊሰሩ ይገባል – ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካውያን ወጣቶች የአየር ንብረት ለውጥን በመከላከል ረገድ የአህጉሪቷ አምባሳደር ሆነው ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ተናገሩ፡፡ “ወጣቶችን በአድቮኬሲ ስራዎች በማሳተፍ የአየር ንብረት ለውጥ ችግሮችን…

የአንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጋፋው የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ የቀብር ሥነ ስርዓት በድሬዳዋ ከተማ ተፈፀመ፡፡ አርቲስት ዓሊ ቢራ ከአባቱ አቶ መሐመድ ሙሣ እና ከእናቱ ወይዘሮ ፋጡማ ዓሊ በ1940 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ ገንደ ቆሬ እንደተወለደ የሕይወት ታሪኩ…

በሰበታ ከተማ በአርቲስት ዓሊ ቢራ ስም ትምህርት ቤት ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰበታ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ ትምህርት ቤት በአርቲስት ዓሊ ቢራ ስም መሰየሙን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወሉ አብዲ የተመራ የልኡካን ቡድን በሰበታ ከተማ አስተዳደር ቡዑራ ቦሩ…

አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ኃብት ልክ እንድታድግ የአፍሪካውያን የእርስ በእርስ ግንኙነት ሊጠናከር ይገባል- ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ ባላት እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ልክ እንድታድግ የአፍሪካውያን የእርስ በእርስ ግንኙነት የበለጠ ማደግ እንዳለበት ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 6ኛው የአፍሪካ ኢንጂነሪንግ ጉባኤ መክፈቻ ላይ…

ሰሜን ኮሪያ ለሩሲያ ምንም አይነት የጦር መሳሪያ ድጋፍ አለማድረጓን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጦር መሳሪያ ለሩሲያ ረድታለች በማለት አሜሪካ ያቀረበችውን ክስ መሰረተቢስ ነው ስትል ሰሜን ኮሪያ ምላሽ ሰጥታለች፡፡ ሰሜን ኮሪያ ይህንን ያለችው ባለፈው ሳምንት ዋሺንግተን ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በገባችው ግጭት የምታደርገውን ዘመቻ ለመደገፍ ሰሜን…