Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ወቅትም በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

በኤሌክትሪክ አገልግሎት የህብረተሰቡን እርካታ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው-አቶ ሽፈራው ተሊላ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ አገልግሎት የህብረተሰቡን እርካታ ለማሳደግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎ ዋና ስራ አስጻሚ አቶ ሽፈራው ተሊላ ተናገሩ፡፡ በአገልግሎቱ የቀጣይ 3 ዓመታት ስትራቴጂክ ዕቅድ ላይ የሚመክር ሀገር አቀፍ የሚዲያ…

ከ398 ሺህ በላይ የግብርና ቴክኖሎጂዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲገቡ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ398 ሺህ በላይ የተለያዩ ግብርና ቴክኖሎጂዎች ከቀረጥና ታክስ ነጻ ወደ ሀገር እንዲገቡ መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ሀገራችን በምግብ ራሷን ለመቻል የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍና ምርትና ምርታማነትን ለመጨመር ባለፉት…

በሰሜን ዕዝና ፌደራል ፖሊስ የተፈጸመው ጥቃት 2ኛ ዓመት በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ዕዝ እና በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በህወሓት የተፈጸመው የክህደት ጥቃት 2ኛ ዓመት በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ተዘክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በሰሜን ዕዝ እና በፌደራል ተቋማት ጥበቃ…

የጅቡቲው ፕሬዚዳንት በመንግስት እና በህወሓት የተደረሰውን የሰላም ሰምምነት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት አድንቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ለቀጠናው ሰላም እና…

ሰሜን ኮሪያ በዓመት ለሰባተኛ ጊዜ አህጉር አቋራጭ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ የባላስቲክ ሚሳኤል በዓመት ውስጥ ለሰባተኛ ጊዜ ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ሚሳኤሉ 760 ኪሎ ሜትር ርቀት መጓዙን የደቡብ ኮሪያ መከላከያን ዋቢ ያደረገው የቢቢሲ ዘገባ ያመላክታል። ፒዮንግያንግ ከአህጉር አቋራጩ…

በአንድ ግለሰብ ቤት በተደረገ ፍተሻ 8ሺህ ዶላርና ሕገወጥ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ሰሜን ማዘጋጃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በአንድ ግለሰብ ቤት በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ 8 ሺህ ዶላር እና ሕገወጥ የጦር መሣሪያዎች ተያዙ፡፡ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የኅብረተሰቡን ሰላምና ደኅንነት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አርባ ምንጭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባ ምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ በቆይታቸውም የተለያዩ የልማት ስራዎችን ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለአፍሪካ አንድነትና ፓን አፍሪካኒዝም አስተዋጽኦ ላደረጉ የአፍሪካ ሀገራት የቀድሞ መሪ ቤተሰቦች ሽልማት አበረከቱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ለአፍሪካ አንድነትና ፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ አስተዋጽኦ ላደረጉ 17 የአፍሪካ ሀገራት የቀድሞ መሪ ቤተሰቦች ሽልማት አበረከቱ። የአፍሪካ ወጣት መሪዎች ጉባኤ ማጠቃለያ…

በአህጉሪቱ የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ትስስር በመፍጠር የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ አህጉር የተቀናጀ የመሰረተ ልማት ትስስር በመፍጠር የወጣቶችን ተጠቃሚነት ማጎልበት እንደሚገባ  የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ፡፡ ሰሞኑን በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ የቀድሞ መሪዎች በፓን አፍሪካኒዝም ላይ…