ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በጋራ ለመከላከል በትኩረት እየተሰራ ነው- ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በጋራ ለመከላከል እና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ ትኩረት ሰጥተን እየሰራን ነው ሲሉ የሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ ገለጹ፡፡
ዓለም አቀፍ የልጃገረዶች ቀን በደብረ ብርሀን ከተማ እየተከበረ…