Fana: At a Speed of Life!

በሞጆ ከተማ 51 ቦምብ ከ4 ተጠርጣሪ ዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሸዋ ዞን ሞጆ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 51 ቦምብ ከአራት ተጠርጣሪ ዎች ጋር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ ህገ ወጥ ቦንቦቹ ዛሬ ከንጋቱ 11ሰዓት ጀምሮ በተደረገ የመረጃ ክትትል ሞጆ ከተማ ላይ መያዛቸውን የደኅንነት ምንጮች…

15ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በነገው ዕለት ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 15ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በነገው ዕለት በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል፡፡ በዓሉ “ሰንደቅ ዓላማችን የብዝሃነታችን መገለጫ የሉዓላዊነታችን ምሰሶ ነው!” በሚል መሪ ቃል ነው…

የጣና ፎረም ጉባኤ ተሳታፊዎች በጣና ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ ተሳታፊዎች በጣና ፓርክ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አከናውነዋል፡፡ 10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከጉባኤው ጎን ለጎን ተሳታፊዎች በዛሬው ዕለት በጣና ፓርክ…

ቻይና አዳዲስ የልማት ተሞክሮዎችን በመቀመር የጀመረችውን እድገት አጠናክራ ትቀጥላለች – ሺ ጂንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አዳዲስ የልማት ንድፎችን እና ተሞክሮዎችን በመቀመር የጀመረችውን የልማት እድገት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ገለጹ፡፡ 20ኛው የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በዋና ከተማዋ ቤጂንግ መካሄድ ጀምሯል፡፡…

ዳያስፖራውን ያሳተፈ የጎዳና ላይ ሩጫ በአሌክሳንድሪያ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራውን ማህበረሰብ ያሳተፈ የ 5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ በቨርጂኒያ ግዛት አሌክሳንደሪያ ከተማ ተካሂዷል፡፡ “አብሮነት መሻል ነው” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ውድድር በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ፣ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…

በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ለተጀመረው የብልጽግ ጉዞ መሳካት ጠቋሚ ናቸው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራልና የክልል ህግ አውጪ አካላት በጅማ ዞን ሸቤ ወረዳ በሩዝ ምርት የለማ ማሳን እየጎበኙ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተሳተፉት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ÷ የስንዴ ልማት ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በግብርናው ዘርፍ…

ዶ/ር ይናገር ደሴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ሌሎች የአፍሪካ ማዕከላዊ ባንክ ገዥዎች በተገኙበት ከዓለም የገንዘብ ድርጅት ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዩቫ ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ በአፍሪካ ወቅታዊ የኢኮኖሚ ችግሮች፣ በተለይም የዕዳ…

አቶ ዛዲግ አብረሃ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር ዛዲግ አብረሃ ከደቡብ ሱዳን የውጭ ጉዳይና ዓለምአቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማይክ አይህ ዴንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የትብብር ሚኒስትሩ የአረንዴ ዲፕሎማሲን በጎረቤት አገራት…

የ10ኛው የጣና ፎረም ቅድመ ጉባኤ ውይይቶች መካሄድ ጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚመክረው የጣና ፎረም ጉባኤ የቅድመ ውይይቶች መካሄድ ጀምሯል። ቅድመ ውይይቱ በቀድሞው የዛምቢያ የነፃነት ታጋይ እና ፕሬዚዳንት በነበሩት ኬኔት ካውንዳ የትግል እና የመሪነት ታሪክ ላይ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።…

የእንስሳት መኖ ምርት ከግብር ነፃ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንስሳት መኖ ምርትን ከግብር ነፃ ለማድረግ የሚያሥችል ስራ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የመኖ ሃብት ልማት መሪ አሥፈፃሚ አርዓያ አብርሃም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት ከመኖ ምርት ጋር ተያይዞ በተለይም…