Fana: At a Speed of Life!

የዓለም አቀፉ የፌዴሬሽን መድረክ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋን በአግባቡ ለመጠቀም እያከናወነች ያለውን ስራ አደነቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የፌዴሬሽን መድረክ ፕሬዚዳንት ሩፓክ ቻቶፓዲያይ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋን በአግባቡ ለመጠቀም እያከናወነች ያለውን ስራ አድንቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ…

በአማራ ክልል የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እውቅና እና ሽልማት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2014 ዓ.ም የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች እውቅና እና ሽልማት ተሰጣቸው በከተሞች እህትማማችነት ላይ አስተዋፅዖ ማበርከት አንዱ መስፈርት ሲሆን ከልማትና አገልግሎት አኳያ…

በአንኮበር ወረዳ እናትና ልጅ በደራሽ ውሃ ተወስደው ህይወታቸው አለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ እናትና ልጅ በደራሽ ውሃ ተወስደው ህይወታቸው ማለፉን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ። የእናትና ልጁ ህይወት ያለፈው አይራራ የተባለውን ወንዝ ሲያቋርጡ ነው ተብሏል። …

የገበታ ጨውን በፎሊክ አሲድና በአዮዲን የሚያበለፅግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኒውትሪሽን ኢንተርናሽናል ጋር በመሆን የገበታ ጨውን በፎሊክ አሲድ እና አዮዲን የማበልፀግ ፕሮጀክት ይፋ አድርገዋል። ፕሮጀክት በፎሊክ አሲድ እና በአዮዲን የበለፀገ የገበታ ጨው…

በፍኖተሰላም በ140 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ አስተዳደር ባለፈው 2014 በጀት ዓመት ግንባታቸው የተጀመሩ መሰረተ ልማቶች ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። ፕሮጀክቶቹ በከተማ አስተዳደሩ የውስጥ ገቢ፣ በህብረተሰቡ…

ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ለኢፌዴሪ አየር ኃይል ከ12 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ ተደረገ፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን አስተዳደር በስሩ ካሉ ወረዳና ከተሞች ያሰባሰበውን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ…

ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የነበረ ተጠርጣሪ ከ20 የጦር መሳሪያዎች ጋር እጅ ከፍንጅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ሲያዘዋውር የነበረ ተጠርጣሪ ከ20 ህገወጥ የጦር መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው በህብረተሰቡ…

የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች እና ሌሎች የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ25 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው መድሀኒቶች እና ሌሎች የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። ሀሰተኛ ሰነድ በማዘጋጀት እና ኮንቴነሮችን በሀሠተኛ…

የታሪካዊው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል ሉቺያኖ ቫሳሎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አምበል እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበሩት ሉቺያኖ ቫሳሎ ከዚህ ዓለም በሞት መለያተቸውን ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አስታወቀ። ሉቺያኖ ቫሳሎ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ…

ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መድሃኒት ማምረት ዘርፍ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ለመድሃኒት አምራቾች ያለውን ምቹ እድል በመጠቀም በዘርፉ እንዲሰማሩ ጥሪ ቀረበ፡፡ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ…