Fana: At a Speed of Life!

የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቅርባለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዋና…

እየለሙ ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በዘርፉ ያለውን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳዩ ናቸው- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየለሙ ያሉ የመስህብ ስፍራዎች በዘርፉ ያለውን ተጠቃሚነት ለማሳደግ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳዩ መሆናቸውን የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ገልፀዋል። የዓለም…

ለጨጓራ ህመምተኞች የሚመከሩ ምግቦች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ህመም ከመጠን ያለፈ አልኮል በመጠጣት፣ ሲጋራ በማጨስ፣ ለረዥም ጊዜ በሚወሰዱ አንዳንድ መድሃኒቶች ፣በባክቴሪያ፣ በጭንቀት፣ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች በመመገብ ወይም በሌላ ምክንያት ሊከሰት ይችላል፡፡…

የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ዘላቂ የከርሰ ምድር ውሃ ፕሮጄክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ…

የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአሶሳ ከተማ ከነገ ጀምሮ ይከበራል

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የቱሪዝም ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ35ተኛ ጊዜ "አዲስ እሳቤ ለቱሪዝም "በሚል መሪ ቃል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከነገ ጀምሮ ይከበራል፡፡ ቀኑ ከነገ ጀምሮ እስከ መስከረም…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን በምጣኔ ሐብት ለመተሳሰር በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን በመሰረተ ልማት ግንባታና በምጣኔ ሐብት ትስስር በጋራ ለመልማት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ። የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል…

ጸደይ ባንክ የፊታችን ቅዳሜ ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጸደይ ባንክ በመጪው ቅዳሜ በ11 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ካፒታል ሥራ እንደሚጀምር የባንኩ ቦርድ ገልጿል። ባንኩ ሥራ ለመጀመር የሚያስችለውን ቅድመ ሁኔታ ማጠናቀቅ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመስቀል በዓል እሴቱንና ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር ህብረተሰቡ በትብብር እንዲሰራ ጠየቁ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ደመራ እና የመስቀል በዓል እሴቱንና ትውፊቱን ጠብቆ እንዲከበር ህብረተሰቡ በትብብር እንዲሰራ ጠየቁ። በአዲስ አበባ ከተማ ከመስቀል በዓል እና ወቅታዊ…

ዓለም አቀፉ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሪፖርት የሙያ ስነ ምግባርን የደፈጠጠ ነው – ተመራማሪ ዶ/ር ዳርእስከዳር ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ያወጣው ሪፖርት የሙያ ስነ ምግባርን የደፈጠጠ ነው ሲሉ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት መሪ ተመራማሪ ዶክተር ዳርእስከዳር ታዬ ገለጹ፡፡…

በአሸባሪው ህወሓት የወደሙ 200 ትምህርት ቤቶችን ዘንድሮ መልሶ ለመገንባት እንዳቀደ ሚኒስቴሩ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህውሓት ከወደሙ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በዚህ ዓመት 200 ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት እየሰራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፋንታ ማንደፍሮ…