Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አመራሮቹን እየመረጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የአመራሮች ምርጫ እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተቋማዊ ለውጥና አንድነት 2ኛ ዙር ሀገር አቀፍ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባኤው ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ ተወካዮች የተገኙ ሲሆን…

አቶ ደስታ ሌዳሞ በአለታ ወንዶ ከተማ የተሰሩ የመንገድ መሰረተ ልማቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ እና የክልሉ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በአለታ ወንዶ ከተማ የተሰሩ የመንገድ መሰረተ ልማዶችን ጎብኝተዋል። የክልሉ ሕዝብ በግንባር ቀደምትነት የልማት ጥያቄ ከሚያነሳቸው ጉዳዮች መካከል…

የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በደሴ ከተማ ጦሳ ተራራ ላይ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በማካሄድ ላይ ነው። በወሎ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በተካሔደው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ በክልሉ የሚገኙ የአሥሩም…

የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድሮችን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በጋራ የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል፡፡ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የሁለቱን ክልሎች ለማስተሳሰር ያለመ ነው ተብሏል፡፡…

ሁለንተናዊ ብቃት ያለው ሰራዊት ገንብተናል-ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለንተናዊ ብቃት ያለው ሰራዊት ገንብተናል ሲሉ የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ጀኔራል ጌታቸው ጉዲና ገለጹ። የሰሜን ምዕራብ እዝ የምስረታ በዓልን ለመዘከር እና ባለፋት አውደ ውጊያዎች በብቃት ተልዕኮ ለፈፀሙ አባላት እውቅና ለመስጠት…

በመዲናዋ በፍርድ አሰጣጥ ሂደት ጥፋተኛ በተባሉ ዳኞች ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱን ፕሬዚዳንቱ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በፍርድ አሰጣጥ ሂደት ጥፋተኛ በተባሉ ዳኞች ላይ የእርምት እርምጃ መወሰዱንና የዳኞችን አቅም እና ክህሎት ለማሳደግ ስልጠና መሰጠቱ የፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት አቶ ተስፋዬ መለሰ ገልጸዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ…

ድሬዳዋን ከጎርፍ አደጋ ለመታደግ ችግኞችን መትከልና መንከባከብ የነዋሪዎቿ ሃላፊነት ሊሆን ይገባል -አቶ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋን ከጎርፍ አደጋ ለመከላከል እና የምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል ምቹ የመኖሪያ ስፍራ ለማድረግ ችግኞችን ተክሎ መንከባከብ ላይ መረባበረብ የነዋሪዎቿ ትልቅ ሃላፊነት ነው ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ተናገሩ። ከንቲባው ይህን…

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 2 ሺህ 881 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 881ተማሪዎች እያስመረቀ ነው፡፡ ተመራቂ ተማሪዎቹ በመደበኛ እና በማታ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ መሆናቸው ተመላክቷል፡፡ በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ…

ብሪታንያ በከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ልትመታ እንደምትችል የአየር ንብረት ትንበያ መረጃ አመላከተ

በአዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥለው ሳምንት ዋና ከተማዋን ለንደንን ጠምሮ የብሪታንያ አንዳንድ አካባቢዎች በከፍተኛ የሙቀት ሞገድ ሊመቱ እንደሚችሉ የሀገሪቱ የአየር ንብረት ትንበያ ቢሮ አስጠንቅቋል፡፡ ማስጠንቀቂያውን ተከትሎ የአገሪቱ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጁ…

መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ችግር በሰላም ለመፍታት የሚያደርገውን ጥረት እንደምትደግፍ ፊንላንድ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ችግር በሰላም ለመፍታት የጀመረውን እንቅስቃሴ ፊንላንድ እንደምትደግፍ አስታወቀች። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶክተር ዲማ ነገዎ ከፊንላንድ ፓርላማ…