በ2014 በጀት ዓመት ለጂቡቲ እና ሱዳን ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ95 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው የ2014 በጀት ዓመት ለጂቡቲና ሱዳን ከቀረበ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ከ95 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ…