የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል – የደቡብ ክልል ፖሊስ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም እንዲከበር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዳት ኮሚሽነር ጁሃር ሙሳ÷ በክልሉ…