የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ ጉዳይ ላይ ውሳኔ አሳለፈ Amele Demsew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከሰሞኑ አነጋጋሪ ሆኖ በሰነበተው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ የ5ኛ ዓመት ተማሪ ከሆነው ቢኒያም ኢሳያስ ጋር በተያያዘ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ዩኒቨርሲቲው ተማሪ ኢሳያስ የአራተኛ ዓመት…
Uncategorized የመዲናዋ ገቢዎች ቢሮ አማራጭ የግብር ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ Amele Demsew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት አማራጭ የግብር ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ እንደገለጹት÷ የበጀት አመቱ የግብር መክፈያ ጊዜ ከሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ኀብረት እስካሁን 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የሚያወጡ የሩሲያን ሀብቶች አግጃለሁ አለ Amele Demsew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በየካቲት 24 ዩክሬን ላይ ጥቃት ከሰነዘረች በኋላ የአውሮፓ ኀብረት 13 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የሚገመት የሩሲያ ሀብትና ንብረቶችን ማገዱን ኀብረቱ የፍትህ ኮሚሽነር ዲዲየር ሬይንደርስ ተናግረዋል ። ሬይንደርስ በፕራግ ውስጥ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኤርትራ እና ሶማሊያ ሁሉን አቀፍ የመግባቢያ ሠነድ ተፈራረሙ Amele Demsew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤርትራ እና ሶማሊያ በኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ ፣ ዲፕሎማሲያዊ እና በቀጠናዊ የደኅንነት ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመሥራት ሁሉን አቀፍ የጋራ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸውን ገለጹ፡፡ በሶማሊያ የሚንቀሳቀሱ አሸባሪዎችን መዋጋት ለሶማሊያ ብቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቆጵሮስ የልማት ስራዎችን በጋራ ለመስራት ተስማሙ Amele Demsew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቆጵሮስ በኢንቨስትመንት፣ በቱሪዝምና በግብርና መስኮች በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በጣሊያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከቆጵሮስ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅና አፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ቴሳሊያ ሳሊና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታንያ በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትሯን ታሳውቃለች Amele Demsew Jul 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመጪው የፈረንጆች መስከረም 5 በይፋ ይታወቃል ተባለ፡፡ ከሀገሪቱ ወግ አጥባቂ ፓርቲ አመራሮች መካከል ተወዳድሮ አሸናፊ የሆነው ከመጪው የፈረንጆቹ መስከረም 5 ቀን ጀምሮ የፓርቲው መሪ እና የብሪታኒያ ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፉን ብቃት ባለው የሰው ኃይል ለመገንባት እንደሚሠራ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ገለጹ Amele Demsew Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ዘርፉን ብቃት ባለው የሰው ኃይል ለመገንባት ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ገለጹ። ሚኒስቴሩ ለተቋሙ አመራሮችና ሠራተኞች በለውጥ አመራር፣ ተቋማዊ ስነ ምግባር ፣ በውሳኔ አሰጣጥ እና ተግባቦት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ 50 ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶችን ለኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት ድርጅት አስረከበ Amele Demsew Jul 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሐምሌ 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ያመረታቸውን 50 ልዩ ሀገር አቋራጭ አውቶብሶች ለኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ አገልግሎት ድርጅት አስረክቧል። በርክክብ ስነ-ስርአቱ ላይ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርሲ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Amele Demsew Jul 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሲ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 327ተማሪዎች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ አስመረቀ፡፡ ዩኒቨርስቲው በቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ 503፣ በግብርና እና ተፈጥሮ ሳይንስ 159፣ በጤና ሳይንስ 141፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለኢድ አልአድሃ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Amele Demsew Jul 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ለ1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልአድሃ (አረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ ምክርቤቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በዓሉ የሠላም ፣ የአንድነት ፣ የመቻቻልና የፍቅር እንዲሆን…