Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ39ኛው የኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ናይሮቢ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ39ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግሥታት /ኢጋድ/ ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የኬንያ መዲና ናይሮቢ መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ። ወቅታዊ፣ ትኩስ እና…

አስቸጋሪ ፈተናዎችን በጋራ በመሻገር ዘላቂ ሰላምን እና ልማት ለማረጋገጥ የምናደርገውን ጥረት እንቀጥላለን – አቶ መለሰ ዓለሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸጋሪ ፈተናዎችን ሁሉ ከህዝባችን ጋር በጋራ በመሻገር ዘላቂ ሰላምን እና ልማት ለማረጋገጥ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለስ ዓለሙ ገለጹ ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ…

መሰረታዊ የንግድ እቃዎችን በተገቢው መንገድ ለተጠቃሚው አለማድረስ በወንጀል ሕግ ተጠያቂ ያደርጋል – ፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰረታዊ የሆኑና እጥረት እንዳለባቸው የተገለጹ የንግድ እቃዎችን በተገቢው መንገድ ለተጠቃሚው አለማድረስ በወንጀል ሕግ ተጠያቂ የሚያደርግ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። የንግድ እቃዎችን መደበቅ ወይም በሕገ-ወጥ መንገድ ማከማቸት እስከ…

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ21ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምል የፖሊስ አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ21ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ምልምል የፖሊስ አባላት በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ለ21ኛ ዙር በአዋሽ መሰረታዊ ፖሊስ ስልጠና አካዳሚ ለረጂም ጊዜ ያሰለጠናቸውን በርካታ ምልምል…

ከዒድ እስከ ዒድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት የሁለተኛው ምዕራፍ ስኬታማ እንዲሆን ቅድመ ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛውን ምዕራፍ ከዒድ እስከ ዒድ ጉዞ ወደ ሀገር ቤትን ስኬታማ እንዲሆን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቃቸውን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። የጉዞ መረሐ ግብሩ ከሰኔ 28/2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም…

ለራስ ቴአትር ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለራስ ቴአትር ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ፡፡ አንጋፋውና በኢትዮጵያ የጥበብ ጉዞ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያለው በርካታ አንጋፋ አርቲስቶችን ለሀገር ያበረከተው የራስ ቴአትር ቤት አዲስ…

60 የትምህርት አይነቶችን A+ በማምጣት ታሪክ የሰራው የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ የዘንድሮ ተመራቂ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ 2014 ዓ.ም የፊዚክስ እና የሂሳብ ትምህርት ተመራቂው ራጂ አሸናፊ 60 የትምህርት አይነቶችን A+ በማምጣት ታሪክ ሰርቷል፡፡ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መስኮች ሲያሰለጥናቸው የቆዩ 1…

ናይጀሪያ በድፍድፍ ነዳጅ ስርቆት ምክንያት 1 ቢሊየን ዶላር ማጣቷን አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያ በፈረንጆቹ 2022 የመጀመሪያው ሩብ አመት በድፍድፍ ነዳጅ ስርቆት ምክንያት 1 ቢሊየን ዶላር ማጣቷን የሀገሪቱ የነዳጅ ተቆጣጣሪ ድርጅት አስታወቀ። ናይጀሪያ በሩብ አመቱ 141 ሚሊየን በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ማምረቷን ድርጅቱ ገልጿል።…

አቶ ደመቀ መኮንን የአቅመ ደካማ ቤቶችን እድሳት አስጀመሩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 በተለምዶ ሀምሌ 19 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ የአቅመ ደካማ ቤቶችን እድሳት አስጀምረዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር…

በአገሪቱ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገሪቱ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ለማስፈን የሚወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ቢልለኔ ስዩም በዛሬው ዕለት ለውጭ መገናኛ ብዙኃን…