የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው አገር አቀፍ የከንቲባዎች እና የግሉ ዘርፍ ባለሃብቶች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው አገር አቀፍ የከንቲባዎች እና የግሉ ዘርፍ ባለሃብቶች የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ ከተሞች የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች እንዴት መቋቋም እንዳለባቸው የመፍትሄ ሃሳብ ለመጠቆም እና በብቃት እና…
ስፓርት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዋልያዎቹ ስብስብ አምስት ተጫዋቾችን ቀነሱ Amele Demsew May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዋልያዎቹ ስብስብ አምስት ተጨዋቾችን መቀነሳቸው ታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታውን ከማላዊ እና ግብፅ ጋር ለማድረግ አሠልጣኝ ውበቱ አባተ ከጠሯቸው 28 ተጨዋቾች አምስት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ በፊንላንድ እና ስዊድን የኔቶ የአባልነት ጥያቄ ላይ የያዘችውን አቋም እንደማትቀይር አስታወቀች Amele Demsew May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) ቱርክ ለደህንነቷ እና ለኔቶ የወደፊት እጣ ፋንታ ስትል በፊንላንድ እና ስዊድን የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የአባልነት ጥያቄ ላይ የያዘችውን አቋም እንደማትቀይር አስታወቀች። የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ…