የሀገር ውስጥ ዜና “ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ትኩረት ይስጠን” አሉ የራያ እና አላማጣ ተፈናቃዮች Amele Demsew Jun 9, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ትኩረት ሊሰጠን ይገባል ሲሉ ከራያ እና አላማጣ የተፈናቀሉ ዜጎች ተናገሩ። በህወሃት የሽብር ቡድን ወረራ እና ግፍ ምክንያት የተፈናቀሉ ከ28 ሺህ በላይ ዜጎች በሰሜን ወሎ ዞን ከድሬ ሮቃ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና የነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ አማራጮች እየተፈለጉ መሆኑ ተጠቆመ Amele Demsew Jun 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዋሪዎችን የቤት ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ አማራጮችን እያፈላለገ እንደሆነ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የከተማ እና መሠረተ-ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን የ2014 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢዜአ ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት ሁለት ሺህ መጻህፍት አበረከተ Amele Demsew Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በሁለተኛ ዙር ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት ሁለት ሺህ መጻህፍት አበረከተ፡፡ ድርጅቱ በሀገር አቀፍ ካሉት 38 ቅርንጫፍ ጣቢያዎች እና ከግለሰቦች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ይዘት ያላቸው መጻህፍትን ነው ለአብርሆት ቤተ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ 53 ቋንቋዎች የአጻጻፍ ስርዓት ተበጅቶላቸው ለመማር ማስተማር ውለዋል- ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር Amele Demsew Jun 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ 53 ቋንቋዎች የአጻጻፍ ስርዓት ተበጅቶላቸው ለመማር ማስተማር መዋላቸውን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሁለተኛው አገር አቀፍ የቋንቋዎች ትርጉምና አስተርጓሚነት ጉባኤ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል የአቃቤ ህጎች አጠቃላይ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኦሮሚያ ክልል የአቃቤ ህጎች አጠቃላይ ጉባኤ በጅማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዱኛ አህመድ የክልሉ አቃቤ ህግ ቢሮ ስለ ህግና የፍትህ ስርአት ግንዛቤ ለመፍጠር፣ የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ፣ የወንጀል ህግን…
Uncategorized ማህበሩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሴቶች ማህበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ። ማህበሩ ”ሀገር የሚሻገረው በሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት…
Uncategorized ማህበሩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሴቶች ማህበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ። ማህበሩ ”ሀገር የሚሻገረው በሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት…
Uncategorized “በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት የፓርላማ አባላት ሚና የላቀ ነው”- አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት የምክር ቤት አባላት ሚና የላቀ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ተናገሩ። አፈ-ጉባዔው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት የ10 ዓመቱን የልማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ‘በእሳት ላይ ቤነዚን’ እንደመጨመር ነው – ሩሲያ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን በምትሰጠው የጦር መሳሪያ እርዳታ ‘በእሳት ላይ ቤንዚን’ እየጨመረች ነው ስትል ሩሲያ የአሜሪካን ድርጊት አወገዘች፡፡ አሜሪካ ለዩክሬን የተራቀቁ ሚሳኤሎችን ለማቅረብ ማቀዷ ሆን ብላ ግጭቱ ወደ አልተገባ ደረጃ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሰባት የአፍሪካ ሀገራት መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሰባት የአፍሪካ ሀገራት መከሰቱን የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ሰባት የአፍሪካ ሃገራት በበሽታው የተያዙና ሊኖርባቸው ይችላል በሚል የተጠረጠሩ ሰዎችን ሪፖርት ማድረጋቸውን አስታውቋል። በዚህም…