የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሱፐርቪዢን ቡድን ጋር ተወያዩ Amele Demsew Jul 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከፌዴራል መንግስት ከፍተኛ አመራሮች የሱፐርቪዢን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ እንደገለጹት÷የከተማ አስተዳደሩን የክረምት ስራዎች አፈፃፀም ለመመልከት…
የሀገር ውስጥ ዜና በደርባን የ1ዐ ኪሎሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮያዊቷ አትሌት ያለምዘርፍ አሸነፈች Amele Demsew Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ በተካሄደ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውቷ አትሌት ያለም ዘርፍ የኋላው ድል ቀንቷታል። አትሌቷ ርቀቱን 30 ደቂቃ ከ46 ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ያጠናቀቀችው። የ21 አመቷ አትሌት በስፔን ካስቴሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጥቃቅን ወደ መካከለኛ ለተሸጋገሩ 377 ስራ ፈጣሪዎች እውቅና ተሰጠ Amele Demsew Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቃቅን ወደ መካከለኛ ለተሸጋገሩ 377 ስራ ፈጣሪዎች እና 60 የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ጣቢያ ባለሙያዎች እውቅና እና ሽልማት ተሰጥቷቸዋል፡፡ እውቅና የተሰጣቸው ኢንተርፕራይዞች በስራቸው ከ5 ሺህ በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ እድልን የፈጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ የ2016 በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ Amele Demsew Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 ዓ.ም በጀት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር ሆኖ ጸደቀ፡፡ የከተማዋ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2016 ዓ.ም በጀት አመት 140 ነጥብ 29 ቢሊየን ብር በጀት በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል፡፡ ከቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና አማራ ክልል የግብርናውን ምርታማነት ለማሳደግ በተደረገው ጥረት አመርቂ ውጤት ተገኝቷል – ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) Amele Demsew Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፈው የምርት ዘመን የግብርናውን ምርታማነት ለማሳደግ በተደረገው ጥረት አመርቂ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ገለጹ። የክልሉ ካቢኔ አባላት የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት የመንግስት ስራ አፈጻጸምን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጨፌ ኦሮሚያ 5ኛ መጀበኛ ጉባዔውን ነገ ማካሄድ ይጀምራል Amele Demsew Jul 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት ቀናት የሚቆየው የጨፌ ኦሮሚያ 6ኛ የስራ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ በአዳማ ከተማ መካሄድ ይጀምራል። ጉባዔውን አስመልክቶ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ሰዓዳ አብዱራህማን መግለጫ ሰጥተዋል። አፈ ጉባዔዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፖርቹጋል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ተጠየቀ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖርቹጋል ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮችና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጠና በዘርፈ ብዙ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሰማሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰና ልዑካቸው በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዐቃቤ ህግ በቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የክስ መዝገብ ዝርዝር ሌሎች ድርጅቶችን አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዐቃቤ ህግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ባቀረበባቸው የቀድሞ የቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትር ጫላ ዋታ( ዶ/ር) መዝገብ ዝርዝር ላይ ተጨማሪ ሌሎች ድርጅቶችን በክሱ ላይ አካቶ ለመቅረብ ፍርድ ቤቱን ጠየቀ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል የግብር መክፈያ ጊዜ ለሶስት ወር ተራዘመ Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ግዚያዊ መስተዳድር ካቢኔ ትናንት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ በክልሉ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። ከውሳኔዎቹ መካከል የ2015 በጀት ዓመት ግብር መክፈያ ጊዜ ማራዘም አንዱ ሲሆን በውሳኔው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jul 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ የስራ ፈጠራ ፎረም በአዲስ አበባ የአፍሪካ ሕብረት መሰብሰቢያ አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ እየተከናወነ የሚገኘው "በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ገበያ የስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል እና የፋይናንስ አካታችነትን ማፋጠን" በሚል መሪ ሀሳብ…