Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያና እንግሊዝ ያላቸውን የቆየ ጠንካራ ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዴዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተካሄደው የቡድን-20 ሃገራት የሚኒስትሮች ስብሰባ ጎን ለጎን ከእንግሊዙ አቻቸው ዴቪድ ላሚ ጋር መክረዋል። በውይይታቸውም ሁለቱ ወገኖች ለሀገራቱ የጋራ ጥቅም በሚሰሩ…

የመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችንና የኢንቨስትመንት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) እና የገንዘብ ሚኒስትር…

ታጂኪስታን የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ሽግግር አደነቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር ከታጂኪስታን የኢኮኖሚ ልማትና ንግድ ሚኒስትር ዛቭኪዞዳ ዛቭኪ አሚን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም አምባሳደር ጀማል÷ኢትዮጵያ ወደ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ያደረገችውን ስኬታማ ሽግግር አስመልክተው…

ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለው የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ይደነቃል- የተባበሩት መንግሥታት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣናው እየተወጣች ያለውን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ አደነቁ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ (ኢ/ር) ከጊልስ ሚቻውድ ጋር የተወያዩ ሲሆን፤…

አምባሳደር እሸቴ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኔዘርላንድስ የኢትዮጵያ አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለኔዘርላንድስ ንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር አቅርበዋል። በዚህ ወቅትም አምባሳደር እሸቴ ከንጉስ ዊሌም አሌክሳንደር ጋር በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ፣ ቀጣናዊና ባለብዙ ወገን…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር )በእጩነት የቀረበለትን የ8 ካቢኔ አባላት ሹመት አጽድቋል። በዚህም መሰረት ፡- 1.አቶ አሊ ከድር ፡ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ 2.አቶ ሙስጠፋ…

በኢኮኖሚ ዞኑ ከ160 ሚሊየን ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች የማሽን ተከላ ስራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ከ160 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 6 ባለሃብቶች ምርት ማምረት የሚያስችላቸውን የሼድ ግንባታና ማሽን ተከላ ስራ ማከናወን ጀምረዋል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ…

ኢትዮጵያ ሰላምን ለማስፈን ለምታደርገው ጥረት አውሮፓ ህብረት ድጋፉን እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሀገራዊና ክልላዊ ሰላምን ለማስፈን ለምታደርገው ጥረት የአውሮፓ ህብረት ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ(ኢ/ር) በአውሮፓ ከአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ አኔት ዌበርን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሎች ተጓጓዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን 5 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ወደ ክልሎች መጓጓዙን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታዋ ሶፊያ ካሳ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት÷ በተያዘው ዓመት 24 ሚሊየን ኩንታል የአፈር…

በአፍሪካ ህብረት ጉባዔ የተሳተፉና የቆይታ ጊዜያቸውን ያራዘሙ መሪዎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሳተፉ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ያራዘሙ መሪዎች ወደ ሀገራቸው እየተመለሱ ነው። በዚህም የቦትስዋና ፕሬዚዳንት ዱማ ቦኮ እና የካሜሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆሴፍ ጀን ጉቴ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል።…