Fana: At a Speed of Life!

ከተሰበሰበ ግብር 70 በመቶውን ህዝብን ለሚጠቅሙ ተግባራት አውለናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከህዝብ ከተሰበሰበው ግብር 70 በመቶው ህዝብን ለሚጠቅሙ ተግባራትና ለዘላቂ ልማት በማዋላችን የፈጣን ለዉጦቻችንን ቀጣይነት አስጠብቀናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት…

የሥራ ዕድል የሚፈጥሩ ቴክኖሎጂዎች ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በቴክኖሎጂ ልማት ዘርፍ ለወጣቶች የሥራ ዕድል ሊፈጥሩ የሚያስችሉ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን እየሰራ እንደሚገኝ አስታወቀ። በኢንስቲትዩቱ የተሰሩ አምስት የፕላዝማ እና ራውተር ሲ ኤን ሲ…

ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን መብትና የሀገርን ጥቅም እንደሚያስጠብቅ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ የዜጎችን መብት የሚያስጠብቅ፣ የሀገርን ኢኮኖሚያዊ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ጥቅም የሚያስከብር መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ም/አስተባባሪ ራሄል ይትባረክ ገለጹ። አስተባባሪዋ "ፋይዳ ለኢትዮጵያ" በሚል እየተካሄደ በሚገኘው የውይይት መድረክ…

ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች ናቸው-ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለመሸጋገር የተጀመሩ ጥረቶች አበረታች መሆናቸውን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በ3ኛ የስራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባዔ የከተማ…

የልማት አጋር ሀገራትና ድርጅቶችኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ኢኮኖሚ ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባት በምታደርገው ጥረት ድጋፋቸው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የልማት አጋር ሀገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ገለጹ። በኮፕ-29 ጉባኤ ቃል በተገቡ ሥራዎች ትግበራ፣ ለአየር…

አቶ አደም ፋራህ ከደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ከደቡብ ሱዳን ህዝቦች ነፃነት ንቅናቄ ዋና ፀሀፊ ፒተር ላም ቦዝ ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ አደም ፋራህ…

እስራኤል በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ለመስራት ያላትን ፍላጎት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ(ኢ/ር) በውሃ ሀብት ልማትና በኢነርጂ ልማት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የፍላጎት መግለጫ ሰነድ ከእስራኤል የኢነርጂ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ኢሊ ኮህን ጋር ተፈራርመዋል፡፡ በፊርማ ስምምነቱ ወቅት ሀብታሙ…

ኢትዮጵያና ኬንያ የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና ኬንያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት በሁለቱ ሀገራት ድንበር አካባቢ በሚንቀሳቀሰው የሸኔ ታጣቂ ላይ የተቀናጀ ኦፕሬሽን ማካሄድ መጀመራቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና…

ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም ስኬትን ያፋጥናል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተጨባጭ የልማት አቅሞችን አቀናጅቶ መጠቀም በክልሉ የታቀዱ ስራዎች እንዲሳኩ በማድረግ በኩል ፋይዳው የጎላ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልሉ የ2017 ግማሽ ዓመት የመንግሥትና…

የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘብ ከ1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ብር በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ ከ1 ነጥብ 4 ትሪሊየን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የ2017 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን እየገመገመ ነው፡፡ በአፈጻጸም ሪፖርቱ እንደተመላከተው በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት…