Fana: At a Speed of Life!

ውሃ አዘል መሬቶችን በዘላቂነት ለማስጠበቅ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ከተለያዩ የፌዴራል ተቋማት ጋር ውሃ አዘል መሬቶችን በዘላቂነት ለመጠበቅና ለማስተዳደር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። ባለስልጣኑ ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ብዝሃ…

ሀገራዊ አጀንዳ ምን አይነት ቅርፅ ሊኖረው ይችላል?

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 መቋቋሙ የሚታወስ ነው፡፡ በዚሁ አዋጅ መግቢያ ላይ በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ የፓለቲካ እና የሀሳብ መሪዎች እንዲሁም የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል እጅግ መሰረታዊ በሆኑ ሀገራዊ…

በትግራይ ክልል የህዝቡን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል የተገኘውን ሰላም አጠናክሮ በማስቀጠል የህዝብን የልማት ጥያቄዎች ለመመለስ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የፖለቲካ ፓርቲ፣ የሲቪክ ማህበራት እና የፀጥታ አመራር አባላትን ያቀፈ አማካሪ ካውንስል ዛሬ…

ጉምሩክ ኮሚሽን ከ203 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ 203 ነጥብ 75 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የጉሙሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ፤…

የፌደራል ፖሊስ ስዋት በዓለም አቀፉ ፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ልምምድ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2025 ዓለም አቀፍ የፈጣን ምላሽ አሰጣጥ ውድድር ለመሳተፍ ወደ ዱባይ ያቀናው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድን (ስዋት) ልምምድ እያደረገ ነው፡፡ ፈጣን ምላሽ ሰጪ ቡድኑ አልሩዋይ ከተማ በሚገኘው የስዋት ቻሌንጅ ማሰልጠኛ ማዕከል…

የኮምቦልቻ ከተማ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ በዚህ ዓመት ይጠናቀቃል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ከ515 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነባ የሚገኘው የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በዚህ አመት ተጠናቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ…

የአይኤምኤፍ ማኔጅንግ ዳይሬክተር ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጅንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ በኢትዮጵያ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ማኔጂንግ ዳይሬክተሯ በጉብኝታቸው ከመንግስት ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያለኝን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ ነኝ አለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልፃለች፡፡ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ/ር) ከጣሊያን የከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስትር አና ማሪያ በርኒኒ ጋር በኢትዮጵያን ዲጂታል ለውጥ እና…

ትምህርት ሚኒስቴር ከጣሊያን ከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስቴር ጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር እና የጣሊያን ከፍተኛ ትምህርትና ምርምር ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እና የጣልያን ከፍተኛ ትምህርት እና ምርምር ሚኒስትር አና…

ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የገቢ እቃዎች ላይ የጥራት ቁጥጥር ተደርጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት 1 ሚሊየን 719 ሺህ 973 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ የጥራት ቁጥጥር ሥራ መከናወኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በስድስት ወራት በ1 ሚሊየን 888 ሺህ 926 ሜትሪክ ቶን የገቢ ምርቶች ላይ…