የሀገር ውስጥ ዜና 513 የኢነርጂ ዘርፍ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ወስደዋል- ባለስልጣኑ amele Demisew Jan 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለ513 የኢነርጂ ዘርፍ ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ መስጠቱን የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን ገለጸ ፡፡ በኤሌክትሮ መካኒካል እና በኤሌክትሪካል ሥራ ተቋራጮች እንዲሁም በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ የማማከር አገልግሎት የብቃት ማረጋገጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍትህና የዳኝነት ስርዓቱን ለማዘመን የሚያስችል የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትህና የዳኝነት ስርዓቱን ዘመናዊና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አለምአንተ አግደው በዚህ ወቅት÷ ነጻና ጠንካራ የፍትህ ተቋማትን በመገንባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊስ መጣልን እንጂ መጣብን እንዳይባል መስራት ይገባል – ኮሚሽነሩ amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ፖሊስ እንኳን መጣልን እንጂ ለምን መጣብን እንዳይባል ሁሉንም ዜጎች በዕኩልነት ማገልገል ይገባል" ሲሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ ኮሚሽነር ጀነራሉ ለ6ኛ ዙር ከኢንስፔክተር ወደ ዋና ኢንስፔክተር የተሸጋገሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና 6 ሺህ የልብ ህሙማን የቀዶ ህክምና ወረፋ ላይ ናቸው amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ከክልልና ከተማ አስተዳድር ጤና ቢሮዎች ጋር የቀዶ ህክምና ወረፋን ለማስቀረት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ 4ኛው ምዕራፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት የግማሽ ዓመት አፈጻጸም መድረክ በአዳማ ከተማ ተካሂዷል ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ሔር ኢሴ” በዩኔስኮ መመዝገብ የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን ፋይዳው የጎላ ነው-አቶ አደም ፋራህ amele Demisew Jan 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ"ሔር ኢሴ" በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ)መመዝገብ የቱሪዝም እድገትን ለማፋጠን የሚኖረው ፋይዳ የጎላ ነው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትል ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ amele Demisew Jan 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግንባታ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ እና በጀት በጥራት እንዲጠናቀቁ ክትትል ማድረግ እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴርን…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ወለድ ለሀገር ሉዓላዊነት መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው-ሌ/ጄ ሹማ አብደታ amele Demisew Jan 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአየር ወለድ ሠራዊት ለሀገር ሉዓላዊነትና ለህዝብ ክብር ከፍተኛ መስዋዕት የከፈሉ የሀገር ባለውለታዎች ናቸው ሲሉ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ በቢሾፍቱ አየር ወለድ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕለታዊ ሥራዎችን የሚያቀልል ማሽን የሠራው የጅማ ወጣት amele Demisew Jan 24, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣት ጣሂር ዒሳ አገልገሎቱን ጨርሶ ከወዳደቀ ቁሳቁስ የቆሻሻ ማጽጃ እና ሁለገብ የእርሻ ሥራ ማሳለጫ ማሽን ሠርቷል፡፡ የውኃ መፋሳሻ ቦይን ጨምሮ የአካባቢ ጽዳት ሥራ ለመከወን በርካታ የሰው ኃይል መጠቀም ተገቢ እንዳልሆነ የሚገልጸው ወጣቱ÷ የፈጠራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ተጀመረ amele Demisew Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራና አፋር ክልል የተቀናጀ የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ በአማራ ክልል የአፈርና ውሀ ጥበቃ ስራው በሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ መጀመሩን የክልሉ ግብርና ቢሮ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ እስመለዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል” ቲከሻ ቤንጊ” እየተከበረ ነው amele Demisew Jan 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔር ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቲከሻ ቤንጊ" በቴፒ ከተማ እየተከበረ ነው። ቲከሻ ቤንጊ የተዘራው እህል ከተፈጥሮ አደጋ ተጠብቆ በመድረሱ፣ የተሰቀለው ቀፎ ምርት በመስጠቱና በአካባቢው ሰላም በመስፈኑ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበት በዓል…