Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ ለምርታማነት ማነቆ የሆኑ ችግሮችን ለመፍታት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ መስተዳድር ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የክልሉ መንግስት የ2017በጀት ዓመት እቅድ ክንውን አፈጻጸም ላይ በስፋት እንደሚመክር ተመላክቷል። በተጨማሪም…

በአማራ ክልል ከ12 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ከ12 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመስኖ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን የክልሉ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዳኝነት ፈንታ (ዶ/ር ኢ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደተናገሩት ÷በክልሉ 12…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከዋንኮ ኢታሊ ኩባንያ ጋር በጋራ ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ከጣሊያኑ ዋንኮ ኢታሊ ኩባንያ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱ ኮርፖሬሽኑን ሕንጻዎችን በፍጥነትና በጥራት ለመገንባት የሚያስችል የግንባታ ቴክኖሎጂ ባለቤት ያደርገዋል ተብሎ ታምኖበታል፡፡…

ከ469 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የፈሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ከ469 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ሃብት ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወ/ሮ ሀጂራ ኢብራሂም÷ የአሶሳ ከተማ የፍሳሽ…

የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በከፍተኛ መነሳሳት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መልካም አስተዳደርን ለማስፈን እና የህዝብን ተጠቃሚነት በላቀ ደረጃ ለማረጋገጥ በከፍተኛ መነሳሳት መሥራት እንደሚገባ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገለጹ፡፡ በብልጽግና ፓርቲ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት…

ጥምቀትና ባሮ ወንዝ ምንና ምን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል አንዷ ጋምቤላ ከተማ ናት፡፡ በባሮ ወንዝ ላይ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በጋምቤላና አካባቢው በሚገኙ የክርስትና ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ በናፍቆት የሚጠበቅ ልዩ ድባብ ያለው ትልቅ ሐይማኖታዊ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሁኔታ ለሚከበረው የከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልዕክታቸው እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለብርሃነ…

አየር መንገዱ ለቀድሞ አመራሮቹ የዕውቅና እና የሽልማት መርኃ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀደም ባሉት ዓመታት አየር መንገዱን በሥራ አስኪያጅነት እና በዋና ሥራ አስፈጻሚነት ለመሩ አመራሮች የዕውቅና እና የሽልማት መርኃ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ኮሎኔል ስምረት መድሀኔ፣ ካፒቴን ዘለቀ ደምሴ ፣አህመድ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የጎንደር አብያተ መንግሥታት እድሳትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ መታሰቢያ ሃውልት ላይ ተገኝተው "የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አባት" ሲሉ የአበባ ጉንጉን አስቀምጠዋል። የጥምቀት በዓልን በጎንደር ለመታደም ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ያቀኑት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እና…

የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የከተራና የጥምቀት በዓልን አስመልከቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ÷ ጥምቀት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታላቅ በዓል መሆኑን በመግለጽ ለመላው…