የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለከተራና ጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የከተራና የጥምቀት በዓልን አስመልከቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡
የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ÷ ጥምቀት በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታላቅ በዓል መሆኑን በመግለጽ ለመላው…