የሀገር ውስጥ ዜና የስምጥ ሸለቆዋ ንግስት፡ አዳማ amele Demisew Sep 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠዋት ፀሐይ ከአድማሱ ላይ ስትወጣ፣ የአዳማን ሰፊ ሰማይ በወርቃማ ብርሃን ታላብሰዋለች። የገበያዎቿ የግርግር ድምፅ፣ የቡና ጭስ፣ የቅመም መዓዛና የሰዎቿ እንቅስቃሴ ተደራርበው የአዳማን የራሷን ልዩ ዜማ ይፈጥራሉ። አዳማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ ዱባይ ገባ amele Demisew Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑክ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ማምሻውን ዱባይ ገብቷል። በፕሬዚዳንት ታዬ የተመራው ልዑክ ዱባይ ሲደርስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም ለሰሜን ሸዋ ዞን የ5 ሚሊየን ብር የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ amele Demisew Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ለሰሜን ሸዋ ዞንና ደብረ ብርሃን ከተማ ተማሪዎች 5 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ሪጅኑ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ "ለነገ ተስፋዎች" በሚል መሪ ሃሳብ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለ840 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ amele Demisew Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ ለ840 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እንዳሉት÷ መጪውን አዲስ ዓመት ምክንያት በማድረግ የይቅርታ አዋጁን መስፈርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ amele Demisew Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን (ኦሲሲ) በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ከ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አግኝቷል፡፡ የተቋሙ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማና የ2019 ዓ.ም የሥራ ዕቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ በዓለም አቀፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፉ ነው amele Demisew Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት እና ዋና ጽ/ቤት ኃላፊ አደም ፋራህ በደቡብ ኮሪያ ሴኡል እየተካሄደ በሚገኘው የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር መድረክ ላይ እየተሳተፉ ነው። ጉባዔው በዓለም አቀፍ ደረጃ በፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት አዳዲስ እሳቤዎች በተለያዩ መስኮች ተጨባጭ እመርታዎች እንዲመዘገቡ አድርገዋል amele Demisew Sep 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለፉት ዓመታት በመንግሥት አዳዲስ እሳቤዎችና በሕዝቡ ትብብር በተለያዩ መስኮች የሚታዩና የሚጨበጡ እመርታዎች ተመዝግበዋል አሉ የተለያዩ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ ም/ሰብሳቢ አቶ በየነ ደሳለኝ÷ የጳጉሜን ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ amele Demisew Sep 1, 2026 0 ኢትዮጵያ በረከተ ብዙ ናት። ተፈጥሮ የሰጣት ሀብት ከሰው ሰራሽ ጥሪቷ ጋር ተዳምረው ብልጽግናዋ አይቀሬ ለመሆኑ ምስክር ናቸው። ቱሪዝም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ካሉት ምሰሶዎች አንዱ ሆኖ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ውስጥ ልዩ ስፍራ ተሰጥቶታል። ይህ የዕይታ አድማስን ማስፋትና ጸጋዎችን የመመልከት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 20 ተጨማሪ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ማዕከላት ይከፈታሉ – ከንቲባ አዳነች amele Demisew Sep 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ 20 አዳዲስ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ማዕከላት ይከፈታሉ አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀጣይ አምስት ዓመትና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት ማጠቃለያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመግባባት ዴሞክራሲን እውን ያደረገው የመደመር መንግሥት amele Demisew Aug 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ልዩነት የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ እውነታ ነው። የሐሳብ፣ የፖለቲካና የጥቅም ልዩነቶችም በራሳቸው ችግር አይደሉም። ትልቁ ጉዳይ ግን እነዚህን ልዩነቶች እንዴት እናስተናግዳለን? የሚለው ነው። ልዩነትን በግጭትና በዜሮ ድምር ፖለቲካ ማስተናገድ መከፋፈልን…