Fana: At a Speed of Life!

በሚቀጥሉት 5 ዓመታት የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 5 ዓመታት በሀገራዊ ማንሰራራት ውስጥ የአዲስ አበባን የብልጽግና ተምሳሌትነት ለማረጋገጥ እንተጋለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀጣይ አምስት ዓመትና የ2019…

ዩናይትድ የመጀመሪያ ድሉን ለማሳካት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁለተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዚህም ምሽት 12 ሰዓት 30 ላይ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ኢፕስዊች ታውንን ያስተናግዳል። በመጀመሪያ…

በምክክር የተሟሸው የመግባባት ዴሞክራሲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሒደት ውስጥ ለረጅም ዓመታት ምላሽ ሳያገኙ የዘለቁ ጥያቄዎች መኖራቸው ግልጽ ነው፡፡ በተለይም ከፖለቲካ አካታችነት መጓደል ሳቢያ በርካቶች ሃሳባቸው እና ጥያቄያቸው ሳይደመጥ ቆይቷል፡፡ ይህም “ኢትዮጵያ ሁላችንም አላዳመጠችንም”…

በመደመር እሳቤ ለሀገራዊ አንድነት አዲስ ምዕራፍ የከፈተው ምክክር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለዘመናት የተሸከመቻቸውን የተወሳሰቡ የፖለቲካ እና ማኅበራዊ ክፍፍሎች በዘላቂነት ለመፍታት፤ እንዲሁም ጠንካራና አሳታፊ የዴሞክራሲ ሥርዓት ለመገንባት የመደመር ፍልስፍና አሻጋሪ ሀሳብ ሆኖ ብቅ ብሏል። የመደመር ፍልስፍና በንድፈ ሐሳብ ደረጃ…

በመዲናዋ በትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ

‎አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ በዛሬው ዕለት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ በክፍለ ከተማው ወረዳ 11 ልዩ ቦታው ቅድስት ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን አካባቢ በደረሰው አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ ሌሎች ሰዎችም ከባድና…

ኢትዮጵያ – የመነጋገር ድል ቀን

አንድ ሀገር ራሷን የምትፈትንበት እውነተኛ መለኪያ፣ ጦር ሜዳ ላይ ብቻ አይደለም። ችግሮቿን ተቀምጣ የመፍታት አቅሟ ላይም ጭምር እንጂ። ዛሬ ኢትዮጵያ ይህን መለኪያ በክብር አልፋለች። ለወራት፣ ለዓመታት፣ የተራራቁ የመሰሉ ሀሳቦች ነበሩ። የተለያዩ ድምጾች፣ የተለያዩ ስጋቶች፣ የተለያዩ ሕልሞች።…

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ግዳጁን በአስተማማኝ ብቃት በመወጣት የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ ነው – ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የሚሰጠውን ግዳጅ በአስተማማኝ ብቃት በመወጣት የሕዝብ ልጅ መሆኑን በተግባር እያስመሰከረ መሆኑን የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ። የብላቴ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ዋና ማሠልጠኛ ማዕከል 45ኛ ዙር…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 ምክክሩ ፖለቲካዊ ተቃርኖ በይቅርታና በምክክር ጎዳና እንዲተካ መሰረት ጥሏል፡፡ 👉 ውጤቱ ለአሁኑ ብቻ ሳይሆን ለመጪው ትውልድ የሚተላለፍ አሻራ ነው፡፡ 👉 የሀገር ብርታት ያለው ልዩነትን በሰለጠነ መንገድ በውይይት መፍታት ላይ ነው፡፡ 👉 የዛሬዋ እለት ድምቀቷ እና ቁም ነገሯ ለሀገር የሚበጅ…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገብረስላሴ በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት ላይ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

👉 ሀገራዊ ምክክሩ በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ነው፡፡ 👉 በሀገራችን የነበሩትን ታሪካዊ ስብራቶች እንዲሁም የሐሳብ ልዩነቶች በጠብመንጃ እና በኃይል ሳይሆን በሰለጠነ መንገድ በምክክር ለመፍታት የሚያስችል አዲስ የታሪክ ምዕራፍ ተከፍቷል፡፡ 👉 ሀገራዊ ምክክር ጉባኤው…

በኢትዮጵያ የሕፃናት ትምህርት፣ ብቁ፣ ንቁና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ትውልድ ለመፍጠር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንድ ሀገር ዘላቂ ልማት፣ ሰላምና ዓለም አቀፋዊ ተወዳዳሪነት የሚወሰነው ዛሬ ላይ ለሚገነባው ትውልድ በሚጣለው መሠረት ላይ ነው። ሕፃናት የአዕምሯቸው ዕድገት ፈጣንና የሚሰጣቸውን ዕውቀት በቀላሉ የሚቀስሙበት የዕድሜ ክልል ላይ ያሉ…