Fana: At a Speed of Life!

ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት በዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ ሆነን እንድንዘልቅ የሚያስችለን ተቋም ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የጥራት መሠረተ ልማት በዓለም አቀፍ መድረክ ተወዳዳሪ ሆነን እንድንዘልቅ የሚያስችለን ተቋም ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷የ‘ጥራት መንደርን’ ዛሬ…

ከሀገር ውስጥ የኃይል ሽያጭ 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ባለፉት ሦስት ወራት ከሀገር ውስጥ የኃይል ሽያጭ 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ…

ኔቶ ሩሲያ አዲስ የፈጸመችው የሚሳኤል ጥቃት ዩክሬንን ከመደገፍ እንደማያስቆመው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ሩሲያ በዩክሬን ላይ የፈጸመቸው የባላስቲክ ሚሳኤል ጥቃት ሀገሪቱን ከመደገፍ እንደማያስቆመው አስታወቀ፡፡ ሩሲያ በትናንትናው እለት ከድምጽ ፍጥነት በአስር እጥፍ የሚልቅ አህጉር አቋራጭ የሃይፐርሶኒክ…

ህብረተሰቡ ሪሊፍ የተባለ ህገ ወጥ መድሃኒት ከመጠቀም እንዲቆጠብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ሪሊፍ (RELIEF) የተባለ ህገ ወጥ መድሃኒት ከመጠቀም እንዲቆጠብ የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አስጠነቀቀ፡፡ ባለሥልጣኑ RELIEF የሚባል ሕገወጥ መድኃኒት በውስጡ ዲክሎፌናክ፣ ፓራሲታሞል፣ ክሎረፊኒራሚን እና ማግኒዥየም…

መንግስት ከተሞች እንዲዘምኑ በትኩረት መስራቱን ይቀጥላል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከተሞች እንዲዘምኑና የቱሪስት መስህብነታቸው እንዲጨምር በትኩረት መስራቱን ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የባህር ዳር ከተማን የመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት ስራ መመልከታቸውን በማህበራዊ ትስስር…

በአማራ ክልል ከ1 ሚሊየን በላይ የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በአማራ ክልል ከ1 ሚሊየን 233 ሺህ 744 የስራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ስራ እና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አወቀ ዘመነ እንደገለጹት፤ በክልሉ ሊፈጠር ከታቀደው የስራ ዕድል…

የ59 ዓመቷ ካናዳዊት በ1 ስዓት ከ1ሺህ 500 በላይ ፑሻፖች በመስራት ክብረ-ወሰን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶናጄን ዊልዴ የተባለችው የ59 ዓመቷ ካናዳዊት በ1 ስዓት ከ1ሺህ 500 በላይ ፑሻፖች በመስራት የዓለም ክብረ ወሰን መስበሯ ተሰምቷል፡፡ ይህች ሴት በአንድ ስዓት ውስጥ 1ሺህ 575 ፑሻፖች የሰራች በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት በመሆን በጊነስ ሪከርድስ…

በሰላሌ የተፈጸመው አሰቃቂ ድርጊት አንዱ ብሔር በሌላኛው እንዲነሳሳ ለማድረግ ነው – ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ሰላሌ-ደራ የተፈጸመው አሰቃቂ ድርጊት አንዱ ብሔር በሌላኛው ላይ ተነሳስቶ እልቂትና ብጥብጥ እንዲፈጠር ለማድረግ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ዩኤንዲፒ አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) አህጉራዊ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማዕከል በአዲስ አበባ ለመገንባት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ከዩኤንዲፒ ፕሮጀክት ጋር አምራች ኢንዱስትሪውን በሚያሳልጡ…

አየር መንገዱ ካለው ጥሩ ስም በላይ ከፍ ብሎ እንዲታይ በትጋት እየሰራን ነው – አቶ መስፍን ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ካለው ጥሩ ስም በላይ ከፍ እንዲል በትጋት እየተሰራ ነው ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ አቶ መስፍን ጣሰው የአየር መንገዱን የስራ እንቅስቃሴዎችን አስመልክቶ…