Fana: At a Speed of Life!

ከንቲባ አዳነች በገላን ጉራ ሳይት የ60 ሺሕ ቤቶችን ግንባታ ሒደት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ መኖሪያ ቤቶችን ግንባታ ሒደት ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በአዲስ አበባ ያለውን የመኖሪያ ቤት ችግር ለመቅረፍ…

በባሕር ዳር ቱሪዝምና ኢንቨስትመንትን የሚያጠናክሩ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕርዳር ከተማ "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት ተካሄዷል። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ አስሜ ብርሌ በዚህ ወቅት እንደገለጹት÷በከተማው በተከናወነ የሰላም ማስክበር ስራ ሰላምን ማስፈን ተችሏል። አሁን…

የመስኖ ፕሮጀክቶች የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እንደሚያግዙ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሃላፊዎች በተለያዩ ክልሎች የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ከሲዳማ ክልል ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ጋር በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ የተገነባውን ጋሎ አርጌሳ የመስኖ ፕሮጀክት የልማት…

አትሌት ንብረት መላክ የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድርን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ንብረት መላክ በታይላንድ ቾን ቡሪ የተካሄደውን የባንግሴን ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፏል፡፡ አትሌት ንብረት ርቀቱን 1 ሰዓት 2 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ መሆን የቻለው፡፡

ወታደራዊ ቅርሶችን የመሰብሰብና ታሪኮችን የመሰነድ ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ቅርስና ጥናት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ወታደራዊ ቅርሶችን የመሰብሰብና ታሪኮችን የመሰነድ ስራ እየሰራ መሆኑን ገለጸ። የአስተዳደሩ ዳይሬክተር ብርጋዲየር ጄኔራል ደሳለኝ ደቼ ÷ ኢትዮጵያ ሰፊ ወታደራዊ ቅርስ ፣ባህልና ታሪክ እንዳላት…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በመጪው ጥር ስራ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ከመጪው ጥር ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ ስራ እንደሚጀምር የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን ኢስማኤል (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ተቋሙ ባለፈው አንድ ዓመት ኩባንያውን እውን ለማድረግ የተለያዩ ተግባራትን…

ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የተለያዩ ደረጃዎችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የደረጃዎች ምክር ቤት የኢትጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት የደረጃ አወጣጥና ምደባ አሰራር ተከትሎ የቀረቡለትን የኢትዮጵያ ደረጃዎች በጥልቀት መርምሮ ማጽደቁ ተገልጿል፡፡ ምክር ቤቱ በ40ኛ እና 41ኛ ስብሰባ ላይ ነው ደረጃዎቹን ያጸደቀው።…

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አካላት ያለምንም ልዩነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አካላት ያለምንም ልዩነት አገልግሎት እየሰጠ እንደሚገኝ ገልጿል፡፡ አገልግሎቱ ኢትዮጵያ ከ26 ሀገራት ከለላና ጥበቃ ፈልገው ለመጡ ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች…

ወደ ሰላም የተመለሱ ታጣቂዎችን አርአያነት ሌሎች የታጠቁ ሃይሎችም እንዲከተሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና የኦነግ ታጣቂዎች ከፍተኛ አመራር አባላት መካከል በተደረገው የሰላም ስምምነት መሰረት የተመለሱ ታጣቂዎችን አርአያነት በመከተል የቀሩትም እንዲመጡ የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት ጥሪ አቀረበ። የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት…

ደህንነቱ የተጠበቀ የአየር ትራንስፖርት እንዲኖር ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር እንሰራለን – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደህንነቱ የተጠበቀ እና ውጤታማ የአየር ትራንስፖርት እንዲኖር ከዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ድርጅቶች ጋር በትብብር እንሰራለን ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪዬሽን ድርጅት እና…