ኢትዮጵያ ለስታርትአፕ እድገት ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር በትኩረት እየሰራች ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የስታርት አፕ እድገትን የሚያሳልጥ ምቹ ምሕዳር ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ለስታርት አፕ እድገት ተቋማዊና ሕጋዊ አሰራርን የሚዘረጋ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ውይይት ቀርቦ…