የሀገር ውስጥ ዜና በኮንትሮባንድ ቁጥጥር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ሀብት ማዳን መቻሉ ተገለፀ amele Demisew Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት በኮንትሮባንድ ቁጥጥር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ የሀገር ሃብት መዳኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2017 ዓ.ም 1ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸሙን የገመገመ ሲሆን÷በዚህ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምክር ቤት አባላት የሀገር ህልም እንዲሳካ ለማስቻል ከፍተኛ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል-አቶ አደም ፋራህ amele Demisew Oct 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ህልም እንዲሳካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሚናቸውን መወጣት አለባቸው ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለፁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የፓን-አፍሪካ የመከላከያ ኃይሎች ትብብርን እውን የሚያደርግ ስትራቴጂ እንደሚያስፈልግ ተመለከተ amele Demisew Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን-አፍሪካ የመከላከያ ኃይሎች ትብብርን እውን የሚያደርግ ስትራቴጂ እንደሚያስፈልግ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ። የመጀመሪያው የአፍሪካ መከላከያ ሚኒስትሮች ጉባዔ ከጥቅምት 5 ቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስ ወንጀልን በብቃት መከላከል የሚያስችል ጠንካራ ተቋም መገንባቱ ተገለጸ amele Demisew Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በቴክኖሎጂ በመታገዝ ወንጀልን በብቃት መከላከል የሚያስችል ጠንካራ ተቋም ገንብቷል ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለጹ፡፡ "አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም"…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃፓን ለኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ትግበራ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች amele Demisew Oct 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ለኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ የትግበራ ሂደት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች፡፡ የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሺባታ ሂሮኖሪ ጋር ባደረጉት ውይይት ኢትዮጵያ እና ጃፓን በሽግግር ፍትሕ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪክስ ፕላስ የመረጃና እና የባህል ሚዲያ ማዕከል ተመሰረተ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ ፕላስ የመረጃ እና የባህል ሚዲያ ማዕከል መመስረቱን አስመልክቶ የመክፈቻ መርሐ ግብር ዛሬ በሩሲያ ሞስኮ ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ በብሪክስ ፕላስ አባል ሀገራት መካከል የሰብዓዊ ትብብርን ለማጎልበት፣ ባህልን፣ ሳይንስን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከ1 ሚሊየን በላይ ስደተኞችን አስጠልላለች- ፕሬዚዳንት ታዬ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት የገቡ ከ1 ሚሊየን በላይ ስደተኞች ማስጠለሏን ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከኤደንብራ ደቸስ ልዕልት ሶፊ ሔለን ጆንስ ጋር በአዲስ አበባ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በወቅታዊ ሀገራዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀ ሥላሴ አውሮፓ ኅብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ቀጥተኛ የበጀት ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከአውሮፓ ኅብረት ዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጁታ ኡርፒላይነን ጋር በአዲስ አበባ ባደረጉት ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካን የገጠማት የጸጥታና ደህንት ስጋት መፍትሔ ይፈልጋል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ አሁን ላይ የገጠማት አሳሳቢ የጸጥታና ደህንት ስጋት ከውይይት ባሻገር መፍትሔ ይፈልጋል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ''አፍሪካ በጠንካራ አንድነት፣ ለሁለንተናዊ ፀጥታና ሰላም'' በሚል መሪ ሀሳብ የአፍሪካ መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመድ የሰላም አስከባሪ ሃይሉ በሊባኖስ እንደሚቆዩ አስታወቀ amele Demisew Oct 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) በሊባኖስ ያሰማራው የሰላም አስከባሪ ሃይሉ በሊባኖስ እንደሚቆይ አስታወቀ፡፡ ምንም እንኳን እስራዔል የተመድ የሰላም አስከባሪ ሃይል ከሊባኖስ እንዲወጣ እየወተወተች ቢሆንም ተመድ የሰላም አስከባሪ ሃይሉን…