Fana: At a Speed of Life!

በሱዳን ያለው ቀውስ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለው ቀውስ በትራንስፖርት እንቅስቃሴ ላይ እንቅፋት መፍጠሩ በነዳጅ አቅርቦቷ ላይ ተጽዕኖ ማስከተሉን ደቡብ ሱዳን ገለጸች። በነዳጅ ማስተላለፊያዎች ባሉባቸው አካባቢዎች በመሃመድ ሀምዳን ዳጋሎ (ሄምቲ) የሚመራው የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል…

በአማራ ክልል 254 ሺህ ሔክታር በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት 254 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለማልማት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከሁሉም የክልሉ ዞኖች የግብርና መምሪያ ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች ጋር በመስኖና አጠቃላይ የግብርና…

ያሆዴ በሀድያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ''ያሆዴ''በዓል በሀዲይ ነፈራ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ ከሀድያ ዞን ሁሉም ወረዳዎችና ከተሞች የተውጣጡ የተለያዪ የህብረተሰብ ክፍሎች እንዲሁም ሌሎች የብሔር ብሔረሰቦች ተወካዮች ተገኝተዋል።…

የምክከር ሂደቱን በአካታችነትና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ድርሻ ሊሆን ይገባል – መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምክከር ሂደቱን በአካታችነትና አሳታፊነት ማጎልበት የሁሉም ባለድርሻ አካል ሀላፊነት ሊሆን ይገባል ሲሉ መስፍን አርአያ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ የአገው ለፍትሕ እና ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ ሞቻ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ እና ገዳ ስርዓት ለኦሮሞ ነፃነት ፓርቲ…

አርብቶ አደሩ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የእንስሳት ኢንሹራንስ ግዢ እንዲያከናውን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር አርብቶ አደሩ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ዙር የእንስሳት ኢንሹራንስ ግዢ እንዲያከናውን ጥሪ አቀረበ፡፡ የእንስሳት ኢንሹራንሱ ሽያጭ በአርብቶ አደር አካባቢዎች ነሀሴ 26 ቀን 2016 ዓ.ም የጀመረ ሲሆን መስከረም 20 ቀን 2017…

በኢትዮጵያ የግልግል ዳኝነት ማዕከላት ተመዝግበው እንዲሰሩ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የግልግል ዳኝነት ማዕከላትን ለመመዝገብና ስራ እንዲሰሩ ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። ፍትህ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት አፍሪካ በጋራ ያዘጋጁት 11ኛው የምስራቅ አፍሪካ ዓለም…

የጽዱ ኢትዮጵያና አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብሮች ጤናማ ዜጋ ለመፍጠር ወሳኝ መሆናቸው ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽዱ ኢትዮጵያና አረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብሮች ጤናማና አምራች ዜጋ ለመፍጠር መሰረት የሚጥሉ ንቅናቄዎች መሆናቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ፡፡ ምቹ መንደርና ጽዱ ሀገር መፍጠር ዜጎች ተላላፊና ተላላፊ ካልሆኑ በሽታዎች እንዲጠበቁ…

በኢትዮጵያ ካሉ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት የተወጣጡ ጋዜጠኞች ጋር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ክፍል በኢትዮጵያ በሥራ ላይ ካሉ ታላላቅ ዓለም አቀፍ የሚዲያ ተቋማት የተወጣጡ የውጭ ጋዜጠኞች ጋር ውይይት አካሄደ። የውይይቱ ዓላማ ሚዛናዊ እና ተጨባጭ የዘገባ ሽፋንን ማሳደግ እንደሆነ የጠቅላይ…

በአዲስ አበባ “ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017” ዐውደ-ርዕይ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢሬቻ ኤግዚቢሽንና ባዛር 2017" የተሰኘ ዐውደ-ርዕይ ከመስከረም 18 እስከ 24 ቀን 2017 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሊካሄድ ነው፡፡ በዐውደ-ርዕዩ ላይ የፓናል ውይይቶችን ጨምሮ፣ የባሕል ኤግዚቢሽን፣ ባዛርና የሙዚቃ ዝግጅቶች…

የእስራኤል የህክምና ቡድን በአለርት ሆስፒታል የጨቅላ ህጻናት ህክምና ላይ ስልጠና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ሀገር የህክምና ቡድን አባላት ከተለያዩ የህክምና ተቋማት የተውጣጡ የጨቅላ ህፃናት ስፔሻሊስቶች በአለርት ሆስፒታል በጨቅላ ህፃናት ህክምና ላይ ስልጠና እየሰጡ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ስልጠናው በኢትዮጵያ ያለውን የጨቅላ ህፃናት ሞት ለመቀነስ…