ስፓርት ለዓለም ዓቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩ እጩዎች ተለዩ amele Demisew Sep 16, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም ዓቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንትነት የሚወዳደሩ ሰባት እጩዎች ተለይተው ታወቁ። የዓለም አትሌቲክስ ፕሬዚዳንት እንግሊዛዊው ሎርድ ሰባስቲያን ኮ ከእጩ ተወዳዳሪዎቹ መካከል እንደሚገኙበት ተነግሯል። በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የመልማት ፍላጎት ለማስቆም የሚከናወን የትኛውም እንቅስቃሴ ተገቢነት የለውም – አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ amele Demisew Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የመልማት ፍላጎት ለማስቆም የሚከናወን የትኛውም እንቅስቃሴ ተገቢነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ የዘወትር መሻት ፍትሃዊና ምክንያታዊ በሆነ አግባብ የውሃ ሃብቷን ተጠቅማ ልማቷን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የጡረታ መውጫ ዕድሜን ከፍ አደረገች amele Demisew Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የጡረታ መውጫ እድሜን ከፈረንጆቹ 1950 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍ ማድረጓ ተሰማ። ሀገሪቱ በእድሜ የገፉ ዜጎቿ ቁጥር መጨመር እንዲሁም የጡረታ በጀት መቀነስ ለማሻሸያው ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ቀደም ሲል ከጉልበት ጋር ለተያያዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጊዜን መሰረት ያደረገ ዕቅድ መጠቀሜ ውጤታማ አድርጎኛል- ተማሪ ሲፌኔ ተክሉ amele Demisew Sep 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጊዜን መሰረት ያደረገ ዕቅድ መጠቀሜ ውጤታማ አድርጎኛል ስትል በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከ600ው 575 ውጤት ያመጣችው ተማሪ ሲፌኔ ተክሉ ገለጸች፡፡ ተማሪ ሲፌኔ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረገችው ቆይታ÷ የምፈተነውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው ከፈቱ amele Demisew Sep 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በከተማዋ 21ኛ የሆነውን የተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል መርቀው አገልግሎት አስጀመሩ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በአዲስ ዓመት በቀን 1 ሺህ ሰዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ኤምባሲዎች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ amele Demisew Sep 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ኤምባሲዎች አዲሱን ዓመት በማስመልከት ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ጉዳይ አስፈጻሚ ሼን ኪንሚን ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለዐቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ amele Demisew Sep 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዐቅመ ደካሞች ማዕድ አጋሩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ እንዳመለከተው፤ ዓመታዊው የአዲስ ዓመት ለዐቅመ ደካሞች ማዕድ ማጋራት በቤተ መንግሥት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2017 ዓ.ም የዘመንለወጫ በዓል እየተከበረ ነው amele Demisew Sep 11, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የዘመን ቀመር አቆጣጠር የ2017 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በመላ ኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ ሲከበር አዲሱን ዓመት ለሀገር ሰላምና እድገት የሚሰራበትና የተቸገሩት የሚናገዙበት፣ የአንድነት፣ የይቅርታና የምህረት ሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ካናዳ ለኢትዮጵያ የ14 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ድጋፍ አደረገች amele Demisew Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት ለኢትዮጵያ የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ የማቋቋም መርሐ-ግብር የ14 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ድጋፍ ማድረጓን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ መርሐ-ግብሩ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መልሶ ማቋቋም ኮሚሽን፣ ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ ዓመት ልዩ የዋዜማ ዝግጅት እየተካሄደ ነው amele Demisew Sep 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመት ልዩ የዋዜማ ዝግጅት በአድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ-ግብሩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና…