Fana: At a Speed of Life!

ጠላቶቻችን የሚያሥቀምጡብንን መሠናክል ጥሰን ለማለፍ ፅናትና ቁርጠኝነት መሰነቅ ይኖርብናል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ጠላቶቻችን የሚያሥቀምጡብንን መሠናክል ጥሰን ለማለፍ ፅናትና ቁርጠኝነት መሰነቅ ይኖርብናል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የ2017 ዓ/ም አዲስ አመትን አስመልክቶ መልካም…

ሰላሙን በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለሾ ይሰራል – ወ/ሎ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተገኘውን ሰላም በማጽናት የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመመለሾ ይሰራል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕስ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሯ የ2017 ዓ/ም አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ለክልሉና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ…

የተገባደደው ዓመት በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ ስኬት ማስመዝገብ እንደሚቻል የታየበት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተገባደደው 2016 ዓ.ም በፈተናዎች ውስጥ በማለፍ በርካታ ስኬት የተመዘገበበት መሆኑን ተናገሩ፤ ርዕሰ መስተዳድሩ ለአዲስ ዓመት ባስተላፉት የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት፤ በእቅድ እና ጠንክሮ…

የሲዳማ ክልል ለ1 ሺህ 549 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ1 ሺህ 549 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርገዋል። የክልሉ ፍትህ ቢሮ ለሕግ ታራሚዎች የተደረገውን ይቅርታ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ ይቅርታ…

ኢትዮጵያ ከፓኪስታን ጋር በአምራች ዘርፎች በጋራ የመስራት ፍላጎት እንዳላት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅና ፋርማሲዩቲካል አምራች ዘርፎች ከፓኪስታን ጋር በጋራ መስራት እንደምትፈልግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ሸሪፍ ጋር…

አቶ ሙስጠፌ በአዲሱ ዓመት ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ስራዎች እንደሚጠናከሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት ከተረጂነት ለመላቀቅና በምግብ ራስን ለመቻል የተጀመሩ የስንዴና የሩዝ ልማት ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ። አቶ ሙስጠፌ አዲሱን የ2017 ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ…

ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ በአዲሱ ዓመት የሠራዊታችን የማድረግ አቅም የበለጠ እናሳድጋለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱ ዓመት የሠራዊታችንን የማድረግ አቅም የበለጠ ለማሳደግ ዘመናዊ የሎጂስቲክስ የትጥቅ አቅማችንን የምናሳድግበትና የምናዘምንበት ዓመት ይሆናል ሲሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል አስታወቁ፡፡ ኮሚሽነር ጀኔራሉ አዲሱን…

በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታን እንዲወሰድ በማድረግ የተጠረጠሩ ግለሰቦች ተከሰሱ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ከ56 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የመንግስት ይዞታ እንዲወሰድ አድርገዋል በሚል የተጠረጠሩ የመንግስት ሰራተኞችና ግለሰቦች ተከሰሱ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በንፋስ ስልክ…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የአልጄሪያ አምባሳደር ሰልማ መሊካ ሀዳዲ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም፤ ሁለቱ ሀገራት ያላቸውን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ሁኔታ ላይ መክረዋል። በዚህም ሁለቱ ሀገራት…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሕዝቡ ነገን ዛሬ የገነባበት የጋራ ውጤት ነው- ክፍሌ ሆሮ (ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በጫና ውስጥ ሆነው ነገን ዛሬ የገነቡበት የጋራ ትጋት ውጤት መሆኑን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ሼል አስኪያጅ ክፍሌ ሆሮ (ኢ/ር) ገለጹ። ፕሮጀክቱ ፈተናዎችን አልፎ የመጠናቀቂያ…