የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ ቡድን የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ሶማሌ ክልል ገባ amele Demisew Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ ቡድን የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ሶማሌ ክልል ገብቷል፡፡ ቡድኑ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል…
የሀገር ውስጥ ዜና የቻይና ባለሃብቶች በስፋት በኢንዱስትሪ ፓርኮች እንዲሠማሩ እየተሠራ ነው amele Demisew Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ የቻይና ባለሃብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች እና በድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሠማሩ እየተሠራ መሆኑ ተመላከተ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ከሆኑት…
የሀገር ውስጥ ዜና በኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ከ10 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ ሆኑ amele Demisew Aug 27, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን ፕሮግራም ከ10 ሚሊየን በላይ ዜጎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚ መሆናቸውን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ''ብሔራዊ ኤሌክትሪፊኬሽን" እና ''አዴል'' የተሰኙ ፕሮግራሞችን አፈጻጸም እየገመገመ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ሚናን አስመልክቶ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ amele Demisew Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለመገናኛ ብዙኃን አመራር እና ባለሞያዎች በሰውሰራሽ አስተውሎት እና የሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ የሚዲያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ስቬን ጎራን ኤሪክሰን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ amele Demisew Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ የነበሩት ስቬን ጎራን ኤሪክሰን በ 76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ባጋጠማቸው የካንሰር ሕመም ምክንያት በሕይወት የመቆያ ጊዜያቸው አንድ ዓመት ብቻ እንደነበር በሐኪሞቻቸው ተነግሯቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰው ተኮር የልማት ስራዎች ላይ ርብርብ እየተደረገ መሆኑ ተመለከተ amele Demisew Aug 26, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለአረጋዊያን እና አቅመ ደካሞች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ርክክብ ተደርጓል፡፡ በክልሉ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር የታደሱና የተገነቡ 52 የአቅመ ደካማ ወገኖች መኖሪያ ቤቶች ተመርቀው ለተጠቃሚዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን የሚያሳልጥ ነው – ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ከተሞች እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ስራ ዘላቂ የከተሞች እድገትና ትስስርን የሚያሳልጥ መሆኑን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ ተናገሩ። በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባን ጨምሮ በ31 ከተሞች የኮሪደር ልማት ስራ እየተከናወነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህብረት ስራ ዩኒየኖቹ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የትራክተር ግዥ ፈጸሙ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን የሚገኙ ለአራት የህብረት ስራ ዩኒየኖች ከ200 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የ20 ትራክተሮች ግዥ መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡ ትራክተሮቹ የተገዙት በህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን አርሶ አደሮች በቆጠቡት ቁጠባ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑ ተገለጸ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማክሮ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያው የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርታማነትና ተወዳዳሪነት ለማሳደግ የሚያስችል መሆኑን የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ገለጸ። የፓርኩ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ የሺጥላ ሙሉጌታ እንደገለጹት÷ ማሻሻያው ለዘርፉ እድገት ማነቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና “የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት ተከፈተ amele Demisew Aug 25, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "የኢትዮጵያን ይግዙ" የተሰኘ ልዩ የንግድ ሳምንት ዛሬ በይፋ ተከፍቷል፡፡ የንግድ ሳምንቱን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም…