Fana: At a Speed of Life!

ጤና ሚኒስቴር የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህክምና ስፔሻሊቲ ባለሙያዎችን እጥረት ለመፍታት የሚያስችል ብሔራዊ የስፔሻሊቲ ፕሮግራም በመተግበር ፍትሃዊ የህክምና ባለሙያዎች ተደራሽነት ላይ እየተሰራ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ለጤና ባለሙያዎች የሚሰጠው ተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ስልጠና…

የሕዳሴ ግድቡ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2 ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውሃ ማስተንፈሻ በሮች ተከፍተው ተጨማሪ 2ሺህ 800 ሜኪ ውሃ በሰከንድ ማፍሰስ ጀምረዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የኅዳሴ ግድብ 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ በትናትናው ዕለት 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ መጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አበሰሩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኅዳሴ ግድባችን በትናንትናው ዕለት…

አንድነታችን አጽንተን በጋራ ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን በልማት እንገነባለን-አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነታችን አጽንተን በጋራ ችግኞችን በመትከል ኢትዮጵያን በልማት እንገነባለን ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በተለያዩ…

የመከላከያ ሰራዊት አሰራር በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እንዲታገዝ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የአሰራር ሥርዓት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተደገፈ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ዋና መምሪያ በልጽጎ ሥራ ላይ…

የዛሬን ችግር ሳይሆን የነገን ፍሬ አሻግረን በማየት ለመጪው ዘመን ብሩህነት በጋራ መስራት አለብን- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የዛሬን ችግር ሳይሆን የነገን ፍሬ አሻግረን በማየት ለመጪው ዘመን ብሩህነት በጋራ መስራት አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በአንድ ጀምበር…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ሃላፊዎችና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን…

በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን 157 ሚሊየን ችግኝ መተከሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር እስካሁን 157 ሚሊየን ችግኝ መተከሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። በአረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀምበር 600 ሚሊየን ችግኞችን የመትከል መርሐ ግብር በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች…

የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር ተሳትፈዋል። በዚሁ ወቅትም መሬትን በመንከባከብና በመጠበቅ አርሶ አደሮችም ሆኑ አርብቶ አደሮች ሥራቸውን የተሳካ…

በሶማሌ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ-ግብር በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የክልሉን አመራሮች ጨምሮ የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች በነቂስ ወጥተው እየተሳተፉ ነው፡፡ በዛሬው ዕለት በሀገር አቀፍ ደረጃ 600 ሚሊየን…