Fana: At a Speed of Life!

ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የክልሉ ህዝብ በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ ክልሉ በአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር የቡና…