የሀገር ውስጥ ዜና ባህር በር፤ የመጪውን ትውልድ ዕድል የማስጠበቅ ኃላፊነት betelhem girma Sep 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ማግኘት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ደኅንነት፣ የኢኮኖሚ ዕድገት እና የንግድ ነጻነት ወሳኝ መሠረት ነው፡፡ በመሆኑም የባህር በር ማጣቷ ለኢኮኖሚዋ፣ ለብሔራዊ ደኀንነቷ እና ለጂኦ ፖለቲካዊ ተጽዕኖዋ ትልቅ ማነቆ ሆኖ ቆይቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ የከተማ ልማት ምሳሌ betelhem girma Sep 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በቅርብ ዓመታት ያካሄደችው አጠቃላይ የመሰረተ ልማት እና የከተማ ገጽታ ግንባታ ለሌሎች ከተሞች አርአያ አድርጓታል፡፡ መዲናዋን ለነዋሪዎቿ ምቹ፣ ዘመናዊ እና ጽዱ ለማድረግ የተሰሩት ሰፊ የኮሪደር ልማት ሥራዎች የዚሁ ትልቅ ስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባሕር በር፤ ብሔራዊ ደኅንነትና ሉዓላዊነትን ለማስጠበቅ betelhem girma Sep 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ውሃ የሰው ልጅ የመኖር መሠረት ነው፤ ከዚህም ባሻገር በሀገራት እድገትና ስልጣኔ መመስረት እንዲሁም ሉዓላዊነት መከበር ውስጥ ትልቁን ድርሻ ይይዛል፡፡ የጥንት ስልጣኔ ባለቤቷ ምድረ ቀደምት ኢትዮጵያ ከአክሱም ዘመነ መንግሥት ከነበረው የአዱሊስ…
ስፓርት ሻምፒዮኑ አርሰናል በብራይተን 3 ለ 0 ተሸነፈ betelhem girma Sep 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ብራይተን አርሰናልን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ፓስካል ግሮስ፣ ኮስቱላስ እና አንድሬስ አሰቆጥረዋል፡፡ ሻምፒዮኑ አርሰናል በውድድር…
ፋና ስብስብ ተጠባቂው ፋና ላምሮት በነገው ዕለት betelhem girma Sep 18, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በተወዳዳሪዎች አስደናቂ ብቃት የጀመረው ፋና ላምሮት ምዕራፍ 23 የዘጠነኛ ሳምንት ውድድር ነገ ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2019 ዓ.ም ቀጥሎ ይካሄዳል። ላለፉት ሁለት ወራት በ2 ምድብ ተከፍለው ሲወዳደሩ የቆዩት የፋና ላምሮት የምዕራፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የማሕበረሰብ የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላም betelhem girma Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያውያን ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላምና የህዝብ አብሮነት ጉልህ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ናቸው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔሮችና ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በሕብር ያሸበረቁ የቋንቋ፣ የሃይማኖትና የባህል ውብ መገለጫዎች አብሮነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ማቋረጥ ምጣኔን የቀነሰ ታሪካዊ ርምጃ – የት/ቤት ምገባ betelhem girma Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ልጆች የሚመገቡት በቂ ምግብ ማግኘት አለመቻላቸው በትምህርት ገበታ ላይ እንዳይገኙ፣ የተገኙትም በአግባቡ ትምህርታቸውን እንዳይከታተሉ እንቅፋት ሆኖ ቆይቷል፡፡ ይህም ልጆችን ለረሃብ ከመዳረግ ባለፈ ለተለያዩ የአዕምሮ መንፈስ ጭንቀቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ ተወሰነ betelhem girma Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ባለው ነባራዊ ሁኔታ በክልሉ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች በሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በጊዜያዊነት እንዲመደቡ ተወስኗል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)። ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፥ በቀይ ባህር የተደቀነውን ስጋት ለመመከት betelhem girma Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከራሷ አልፎ ቀጣናውን ከሽብርተኝነትና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎች በመከላከል ረገድ ለዘመናት ሰፊ ልምድ አካብታለች፤ ጠንካራ ወታደራዊ አቅምም መገንባት ችላለች፡፡ ይህንን አቅሟንና ልምዷን ለዓለም የንግድ እንቅስቃሴ ወሳኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብቁና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት የተጀመረው ጉዞ betelhem girma Sep 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከዘመን መለወጫ በዓል ደስታና መታደስ ቀጥሎ በሚመጡት የስራ ቀናት በመላ ኢትዮጵያ የሚገኙ ተማሪዎች ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሳሉ፡፡ የ2019 የትምህርት ዘመን በይፋ ተጀምሯል። የትምህርት ሚኒስቴር…