Fana: At a Speed of Life!

ደጋግሞ የወደቀው ህገወጡ የህወሓት ቡድን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የትርፍ ስሌታቸውን በጦርነት አዙሪት ያደረጉ፣ ያለእኔ ሀገር መቀጠል የለባትም የሚሉ እንደ ህገወጡ የህወሓት ያሉ ቡድኖች በተደጋጋሚ ትንኮሳ ቢያደርጉም ሲወድቁ እንጂ ሲሳካላቸው አይታይም፡፡ ህገወጡ የህወሓት ቡድን በሰሜን ዕዝ የመከላከያ…

35 ፍልሰተኞች ከጅቡቲ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት ጋር በመተባበር 35 መደበኛ ያልሆኑ ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ አድርጓል። ኤምባሲው በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው÷ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት አስከፊነትን…

ድል አብሣሪው ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከትውልድ ወደ ትውልድ በቅብብሎሽ ለእኛ ዘመን የደረሰችውና ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን የተረከባት ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ በየትውልዱ ብዙ ፈተናዎች ገጥመዋታል። በእኛ ዘመንም የውጭ ጠላቶች እና የውስጥ ባንዳዎች “ኢትዮጵያን…

ጸጋዎችን በመለየትና በማልማት ሕይወትን የማዳን ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወንዞችን ማዳን ተፈጥሮን ከመጠበቅ ባለፈ፣ ሕይወትን የማዳን፣ የሕዝብን ጤና የማሻሻልና ለትውልድ የሚሻገር ዘላቂ የከተማ ልማት የመፍጠር ትልቅ ተልዕኮ ነው። አዲስ አበባ ወንዞቿን እንደ ችግር ምንጭ ሳይሆን፣ እንደ ውድ የተፈጥሮ ፀጋና የልማት…

ያለንን እምቅ ሀብት በመጠቀም ለህዝቡና ለሀገር የሚጠቅም ልማት ማረጋገጥ ይገባል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለንን እምቅ ሀብት በመጠቀም ለህዝቡና ለሀገር የሚጠቅም ልማት ማረጋገጥ ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ከአሪና ደቡብ ኦሞ ዞኖች እንዲሁም ከጂንካ ከተማ ከተወጣጡ የተለያዩ…

የባሎንዶር ሽልማት ሥነ ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2026 የባሎንዶር ሽልማት ሥነ ሥርዓት ዛሬ ምሽት በለንደን ይካሄዳል፡፡ ሃሪ ኬን፣ ኪሊያን ምባፔ፣ ላሚን ያማል እና ኦስማን ዴምቤሌ ለዘንድሮው የባሎንዶር ሽልማት ለአሸናፊነት ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡ ሊዮኔል ሜሲ፣ ጅድ ቤሊንግሃም፣…

የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የታጠቀ ኃይል ታሪክ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው አሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ወታደራዊ አማካሪ እና የመከላከያ የተኩስ አመራር ኃላፊ ጄኔራል ዓለምሸት ደግፌ፡፡ 119ኛው የመከላከያ ሠራዊት ቀን "የድል ሠራዊት" በሚል መሪ…

ለሀገር ክብር የቆመው – የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ሊጥሉ የተሞከሩ ሙከራዎች ነበሩ፡፡ በዚህ ጊዜ ታድያ የክተት አዋጅ ይታወጃል፤ የኢትዮጵያ ህዝብም "ሆ" ብሎ ሀገሩን ለመጠበቅ ወኔን ተላብሶ ይወጣል፡፡ ዛሬ ላይ ዝግጁ ሆኖ፣ ራሱን በቴክኖሎጂና ዘመናዊነት አብቅቶ…

አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባን ለነዋሪዎቿ የተሻለ ኑሮ የምትፈጥር ከተማ እናደርጋታለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የእንጦጦ ፒኮክ የወንዝ ዳርቻ ልማት አካል የሆነው የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቀጨኔ–አምባሳደር–ጊዮን-ኢሬቻ–ባምቢስ የወንዝ ዳርቻ ልማትን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ይህ የ351 ሄክታር…