የሀገር ውስጥ ዜና ከጀግኖች መስዋዕትነት እስከ ዘመናዊው የሥልጣኔ ጉዞ betelhem girma Oct 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሚለውን ታላቅ ስም ስናነሳ በቅድሚያ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው የማይበገር ሀገራዊ ህልውና፤ የሺህ ዓመታት የሉዓላዊነት እና የስልጣኔ ታሪክ ነው። ነገር ግን ይህንን የሀገረ መንግሥት ከፍታና ዘላቂነት ያለ አስተማማኝ እና ጽኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ለኤርትራ ሕዝብ ስጋት ሆኖ አያውቅም – የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል betelhem girma Oct 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ የኤርትራ ሕዝብ ስጋት ሆኖ አያውቅም አለ የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል። የኤርትራ ሠማያዊ ማዕበል የዲፕሎማሲ ኃላፊ ዮኤል ዮሀንስ ፥ ለ35 ዓመታት ኤርትራን የግል እስር ቤት ያደረገው የኢሳያስ አፈወርቂ ሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የመደመር መንግሥት ዘላቂ የኢነርጂ ሥርዓት ለመገንባት ቁርጠኛ ነው betelhem girma Oct 15, 2026 0 አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 5 ቀን 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ተደራሽ፣ አስተማማኝ፣ ተመጣጣኝ እና ዘላቂ የኢነርጂ ሥርዓት ለመገንባት ቁርጠኛ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሁለተኛው የኢትዮጵያ ታዳሽ ኢነርጂ ጉባኤ “የኢትዮጵያን የታዳሽ ኢነርጂ ሽግግር…
Uncategorized የመደመር መንግሥት ዘላቂ ብልጽግናን ለማረጋገጥና ለትውልድ ወረት ለማቆየት እየሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ betelhem girma Oct 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ዘላቂ ብልጽግናዋን ያረጋገጠች ሀገር ለመገንባትና ለትውልድ ወረት ለማቆየት እየሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአማራ ክልል ቤተ መንግሥት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሐ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለህዝብ ቃል የገባውን በተጨባጭ ውጤት ለመመለስ በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ betelhem girma Oct 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ለህዝብ ቃል የገባውን ሥራዎች በተጨባጭ ውጤት ለመመለስ በትኩረት ይሰራል አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ። በሀረሪ ክልል የ2019 ዓ.ም አንደኛ ሩብ ዓመት የመንግሥትና የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም ግምገማ የክልሉ ርዕሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ጠላቶቿን ደፍቃለች! betelhem girma Oct 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት፣ 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በታሪኳ ማዕበል ያልተፈራረቀባት፣ ሴራ ያልተሸረበባት የጊዜ ምዕራፍ የላትም። ሆኖም ግን ኢትዮጵያ ሁልጊዜም በፈተናዎች እቶን ውስጥ አልፋ ይበልጥ ደምቃ እና ጠንክራ የምትወጣ ድንቅ ሀገር ነች። ዛሬም ታሪክ ራሱን ደግሟል፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የትውልዱ አርበኝነት፤ የባሕር በር ጥያቄና የኢትዮጵያ ህልውና betelhem girma Oct 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአርበኞች ሀገር ናት፤ አርበኝነት ዋጋ ለሚገባው ነገር ዋጋ መክፈል ነው፤ ኢትዮጵያውያን አባቶች ጠላትን በትብብር መንፈስ ድል ነስተው ነጻነት ያላት ሉዓላዊነት ሀገር በደም አጽንተው አስረክበዋል፡፡ በታሪክ በተካሄዱ መርህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይኤምኤፍ ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ሽግግርና እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል አረጋገጠ betelhem girma Oct 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ለኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ሽግግርና እድገት የሚያደርጋውን ድጋፍ በዘላቂነት እንደሚቀጥል አረጋግጧል፡፡ የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ዓመታዊ ስብሰባ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ልባችንን በኩራት የሚሞሉት መታያዎቻችን – ከምሰሶው ባሻገር betelhem girma Oct 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ከምሰሶው በብዙ ርቀት ከፍ ብሎ የሚታይ የኩራታችን ምንጭ፤ የኢትዮጵያውያን ህያው መታያ ቀለማችን ነው፡፡ የታላቅነታችን ምልክት የሆኑትን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት የምናውቃቸው ገና በልጅነት በተኮላተፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመልከት ሠንደቅህን፣ ተከተል አለቃህን betelhem girma Oct 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ይህች ሰንደቅ ከጨርቅ በላይ ናት። ዓድዋ ላይ በደም የተነከረች፣ በወረራ ጨለማ ያልጠፋች፣ ከጋና እስከ ሴኔጋል በርካታ አፍሪካውያን የነጻነታቸውን ሠንደቅ ሲሰፉ ቀለሟን የቀዱላት ናት። ይቺን አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ባንዲራ ጠላት ደጋግሞ ሊጥላት…