Fana: At a Speed of Life!

የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥን የማስፋፋት ሥራ እየተካሄደ ነው – አቶ ሙስጠፌ መሀመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥን የማስፋፋት ሥራ እየተካሄደ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በክልሉ ሶስተኛ የሆነውን ጅግጅጋ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን መርቀው ሥራ…

በትግራይ ክልል የትጥቅ ማስፈታትና ወደ ሰላማዊ ሕይወት የመመለስ ሂደት በድጋሚ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትጥቅ ማስፈታት፣ ከታጠቁ ኃይሎች የመውጣት እና ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለስን ያካተተው ሂደት እንደገና ተጀምሯል። በሂደቱ መቀጠል ከጦርነት ወጥተው ወደ ሰላማዊ ኑሮ መመለስ የሚፈልጉ ታጣቂዎች…

የፓን-አፍሪካኒዝም ቀለማት፤ የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናት ታሪካዊ ለውጦች ውስጥ ሉዓላዊነቷን በማስጠበቅ የምትታወቀው ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሠንደቅ ዓላማዋ የህዝቦቿ የጋራ ማንነት መገለጫ ነው፡፡ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት መሃል ላይ ጎልቶ በሚታይ ኮከብ የተወከለው የኢትዮጵያ…

ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ሕገወጡን ቡድን ጨርሶ ለማስወገድ እንታገላለን – የዓዲ ጉዶም ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ሕገወጡን ቡድን ጨርሶ ለማስወገድ እንታገላለን አሉ የዓዲ ጉዶም ከተማ ነዋሪዎች። በትላንትናው ዕለት በትግራይ ክልል የአዲ ጉዶም ከተማ ነዋሪዎች በነጻነት ወደ አደባባይ በመውጣት፣ ሕገወጡ ቡድን በህዝቡ ላይ…

ከኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርጥ የሚባል ተሞክሮ አግኝተናል – የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀዳማይ ልጅነት ልማት ዘርፍ እያከናወነች ካለችው ተግባር በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርጥ የሚባል ተሞክሮ አግኝተናል አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሺቲማ። በምክትል ፕሬዚዳንቱ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ “በሥርዓተ ምግብ ላይ ተጨባጭ…

ደህንነቱ የተጠበቀ የሳይበር ምህዳር መገንባት የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አስተማማኝ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሳይበር ምህዳር መገንባት የሁሉም ዜጋ ኃላፊነት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ “ንቁ ዜጋ ደህንነቱ ለተጠበቀ ሀገር!” በሚል መሪ ሃሳብ 7ኛው የሳይበር ደህንነት ወር የመክፈቻ…

ለሠንደቅ ዓላማችን መስዋዕትነት የመክፈል እውነታ በመለዮ ለባሹ በተግባር እየተረጋገጠ ነው – ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሠንደቅ ዓላማችን መስዋዕትነት የመክፈል እውነታ በመለዮ ለባሹ በተግባር እየተረጋገጠ ይገኛል አሉ የፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ 19ኛውን ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን…

ሠንደቅ ዓላማችን የአንድነትና የብሔራዊ መግባባት መገለጫ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠንደቅ ዓላማችን የአንድነትና የብሔራዊ መግባባት መገለጫ ነው አሉ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት 19ኛውን የብሔራዊ ሠንደቅ ዓላማ ቀን የፓርቲው…

የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለንስ ኢንስቲትዩትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካር (ዶ/ር) እና ልዑካቸው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ግርማ (ዶ/ር) ለልዑካን ቡድኑ ባደረጉት ገለጻ፣…

ወጥ የሆነ ሀገራዊ የህግ አተገባበርና አተረጓጎም እንዲኖር የሚያስችል ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጥ የሆነ ሀገራዊ የህግ አተገባበርና አተረጓጎም እንዲኖር የሚያስችል ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የማኅበረሰቡን እርካታ ለማረጋገጥ…