ለሕዝቡ የተገቡ ቃሎች በተግባር እንዲተረጎሙ የአፈጻጸምና የክትትል ሥርዓት ይጠናከራል – ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሕዝቡ የተገቡ ቃሎች በተግባር እንዲተረጎሙ የታቀዱ ተግባራት በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የአፈጻጸምና የክትትል ሥርዓት ይጠናከራል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር)።
የክልሉ መንግሥት…