የሀገር ውስጥ ዜና ዓድዋ የልጅ ልጅ ያያል- ቀይ ባህር betelhem girma Oct 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ ታሪኮች በተፈጸሙበት ቀን አያልቁም። አንዳንድ ድሎችም በተደረገው ጦርነት ውስጥ ተወስነው አይቀሩም። የአንድ ትውልድ ድል ለሌላ ትውልድ ራዕይ ይሆናል። የአንድ ትውልድ መስዋዕትነት ለሌላው ትውልድ የመነሻ መሠረት ይሆናል። ዓድዋም እንዲሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ጥንካሬና የግብፅ ዋጋ ቢስ የተንኮል ካርዶች betelhem girma Oct 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብፅ የኢትዮጵያን ልማት እና ሰላም አጥብቀው ከማይሹ ሀገራት ግንባር ቀደሟ ናት፡፡ ግብፅ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት የሚያስብላት በርካታ ምክንያቶች አሉ። በታሪክ ወደ ኋላ መለስ ብለን ብንመረምር ኢትዮጵያ ላይ የተነሱ የህልውና ፈተናዎች ሁሉም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲነኩት የሚፋጅ፤ ሲገፉት የሚጸናው ኢትዮጵያዊነት betelhem girma Oct 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያዊነት ሲነኩት የሚፋጅ፣ ሲገፉት የሚጸና ተራራ ነው። የታሪክ ማህደርን ቢገልጡ የዚህችን ሀገር ክብር ረግጦ ያለፈ፣ ማንነቷንም አሸንፎ የተሻገረ ኃይል የለም። ይህ የአይበገሬነት ምሥጢር ዛሬም በደምና በአጥንት ቃል…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገወጡ ቡድን የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለተጨማሪ ጦርነት ለመዘጋጀት ሲጠቀምበት ነበር – አብረሃም በላይ (ዶ/ር) betelhem girma Oct 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ህገወጡ የህወሓት ቡድን የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ለተጨማሪ ጦርነት ራሱን ለማዘጋጀት እንደ ጊዜ መግዣ ሲጠቀምበት ነበር አሉ አብረሃም በላይ (ዶ/ር)። አብረሃም በላይ (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋራ ፍኖተ ካርታ፥ የቀጣዩ ትውልድ ስጦታ “ሀገራዊ ምክክር” betelhem girma Oct 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገር በወሰን ድንበር ብቻ የምትታጠር፤ የቆዳ ስፋት ወይም በካርታ ላይ የምትቀመጥ ምልክት ብቻ አይደለችም። ሀገር በሕዝቦቿ የጋራ ሕሊና፣ በመደጋገፍ፣ በተጋሩት ታሪክና ወደፊት አብሮ ለመኖር ባላቸው የማይወላውል የጋራ ቃል ኪዳን ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሻድሊ ሀሰን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሰየሙ betelhem girma Oct 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አቶ አሻድሊ ሀሰንን በድጋሚ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ ሰይሟል። ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በጉባዔው ፊት ቀርበው ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አውድ ለመፍጠር ይሰራል – ርዕሰ መስተዳድር ፍቅሬ አማን betelhem girma Oct 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የንግድ ስርዓትን ለማጠናከርና ብልሹ አሰራርን በማረም ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አውድ ለመፍጠር እንሰራለን አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ፍቅሬ አማን፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ betelhem girma Oct 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ በጀመረው በዚህ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚሰየም ሲሆን የተለያዩ ሹመቶችም ይፀድቃሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን መካሄድ ጀመረ betelhem girma Oct 2, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ እና መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ 1ኛ መደበኛ እና መስራች ጉባዔው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር፣ የክልሉን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ እና ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ግብርናን በቴክኖሎጂ በማገዝ ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል – ዶ/ር መሳይ ሀይሉ betelhem girma Oct 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የግብርና ዘርፉን በቴክኖሎጂ በማገዝ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር መሳይ ሀይሉ፡፡ የሲዳማ ክልል ምክር ቤት በ7ኛው የምርጫ ዘመን የምስረታ ጉባኤው ዶ/ር መሳይ ሀይሉን የክልሉ…