Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛው የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት 1ኛ መስራች ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል።
በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ በጀመረው በዚህ ጉባኤ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የሚሰየም ሲሆን የተለያዩ ሹመቶችም ይፀድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.