Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት የአካባቢውን እምቅ የቱሪዝም ሃብት መጠቀም ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በቱሪዝም ዘርፍ በተከናወኑ ተግባራት የአካባቢውን እምቅ የቱሪዝም ሃብት በአግባቡ መጠቀም ተችሏል አለ የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ ሳሙኤል መንገሻ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በክልሉ የሚገኙ የቱሪዝም…

ኢትዮ ቴሌኮም ከመደበኛ ሥራዎቹ ባሻገር የማህበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከመደበኛ ሥራዎቹ ባሻገር የማህበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ማህበራዊ ኃላፊነቱን እየተወጣ ነው አሉ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ለ "ስለ እናት" በጎ አድራጎት ድርጅት የ2 ነጥብ 2…

ኢትዮ – ቴሌኮም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት የሚያደርገውን በጎተግባር አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ። ኢትዮ - ቴሌኮም ለ "ስለ እናት" በጎ አድራጎት ድርጅት የ2 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር የገንዘብ እና…

የቶኪ በዓ ባህላዊ እሴቶችን አጠናክሮ በማስቀጠል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማፋጠን ይገባል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቶኪ በዓ ባህላዊ እሴቶችን አጠናክሮ በማስቀጠል ዘላቂ ሰላምና ልማትን ማፋጠን ይገባል አሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) የዳውሮ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል "ቶኪ-በዓ" በታርጫ…

በጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ተመርቆ በዛሬው ዕለት ሥራ ጀምሯል፡፡ ማዕከሉን መርቀው ሥራ ያስጀመሩት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፤ የጎንደር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ሕንጻ…

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 290 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ 4 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ 290 ትምህርት ቤቶች መገንባት ተችሏል አለ የክልሉ ትምህርት ቢሮ፡፡ 3ኛው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የትምህርት ጉባኤ ዘላቂ የትምህርት ጥራት…

የኢትዮጵያውያን የተስፋ፣ የፍካትና የአብሮነት አዲስ ምዕራፍ – መስከረም

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር መስከረም የወራት መጀመሪያ ብቻ አይደለም፤ የተፈጥሮ መታደስ፣ የሕይወት አዲስ ጅማሮና የነፍስ መረጋጋት ምሳሌም ጭምር ነው። የክረምቱ ከባድ ደመና፣ ጭጋግና የዝናብ ወጀብ አልፎ ሰማዩ ጥራት የሚያገኝበት፣…

ይህ ቀን ይናፈቅ ነበር!

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አንዳንድ ቀናት በዘመን ቀመር ላይ ብቻ የሚቆጠሩ አይደሉም። ከትውልድ ወደ ትውልድ የተሸጋገሩ ሕልሞች፣ ለዓመታት የተነሰቁ ተስፋዎች፣ በብዙ ፈተናዎች ውስጥ የጸኑ ምኞቶች እውን የሚሆኑባቸው ቀናት ናቸው። ይህ ዓመት እና በአጠቃላይም የለውጡ…

በኦሮሚያ ክልል ከመኸር ሰብል ከ380 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከመኸር ሰብል ከ380 ሚሊየን 6መቶ ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌቱ ገመቹ። ኃላፊው እንዳሉት፥ በክልሉ ከመኸር አዝመራ የተሻለ ምርት በመሰብሰብ የምግብ ዋስትናን…

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ዴሲሳ የጳጉሜን ወር ቀናትን አከባበር አስመልክተው በዛሬው ዕለት ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው በመግለጫቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- 👉 ጳጉሜን ከሌሎች…