Fana: At a Speed of Life!

‎የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ የዶሮ ልማትን ወደ ዘመናዊ አሠራር እያሸጋገረ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት ንቅናቄ የዶሮ ሥጋና እንቁላል ምርትን በማሳደግ ዘመናዊ የዶሮ እርባታን እያስፋፋ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ። ‎ ‎የተሻሻሉ ዝርያዎችን ማስፋፋት፣ ዘመናዊ ማባዣና ማስፈልፈያ ማዕከላትን ማጠናከር፣ የጫጩት እንክብካቤና…

የቀጣናው አብሪ ኮከብ፣ ኢትዮጵያ!

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2018 (ኤፍ ኤምሲ) የመደመር መንግሥት ባለፉት ዓመታት የተከተለው ስልታዊ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ የኢትዮጵያን የውጭ ግንኙነት ወደ ላቀ ዓለም አቀፋዊ ከፍታ ማሸጋገር ችሏል፡፡ ለጎረቤት ሀገራት ትብብር ቅድሚያ የሚሰጠውን የዲፕሎማሲ አቅጣጫ ከቃላት ባለፈ በተግባር…

መንግሥት ተግባራዊ ባደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ በሀገሪቱ የንግድ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ስኬት ተመዝግቧል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ተግባራዊ ባደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ በሀገሪቱ የንግድ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ስኬት ተመዝግቧል አለ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፡፡ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው በኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ገቢ ላይ ከፍተኛና…

መሬትን ከብክነት ለመከላከል በቴክኖሎጂ የታገዘ አሰራር መዘርጋት ይገባል – አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመሬት ሃብትን በአግባቡ በማስተዳደር ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ለማፋጠን በትኩረት መስራት ይገባል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፡፡ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በመሬት አስተዳደር ዙሪያ ያተኮረ ጉባዔ በአርባ ምንጭ ከተማ…

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 463 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 463 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ‎ ተመላሾቹ 2 ሺህ 462 ወንዶች እና 1 ሴት ሲሆኑ ÷ ከእነዚህ መካከልም 57 ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ይገኛሉ። ‎…

በጎነት ለራስም ለሀገርም ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጎ ፈቃድ ሥራዎች ለሀገር፣ ለማሕበረሰብና ለግለሰብ ያላቸው ዘላቂ ፋይዳ በገንዘብ ተምነን የምናልፈው ብቻ አይደለም፡፡ የክረምት ወቅት ደግሞ በኢትዮጵያ የማህበራዊ ትስስር፣ የአንድነትና የመተጋገዝ ተምሳሌት ነው። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት…

የጋዜጠኛዋ ጦርነት ናፋቂነት እና የካይሮ አሮጌ ትርክት

ዓለም በበርካታ የጂኦ ፖለቲካ ቀውሶች እየታመሰች ባለችበት በዚህ ወቅት፣ ባለፈው ሳምንት በስመ ጋዜጠኝነት የታየው አሳዛኝ ተግባር አነጋጋሪነቱ ቀጥሏል፡፡ አሜሪካዊት ጋዜጠኛ ሃድሊ ጋምብል የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ጋር ያደረገችው ቆይታ፣ ከመደበኛ የፖለቲካ ትንታኔ ይልቅ ወደ…

ፈተናዎችን በጽናት በመሻገር በሁሉም ዘርፎች አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2018 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ፈተናዎችን በጽናት በመሻገር በሁሉም ዘርፎች አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። የክልሉ የ2018 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2019…

በአጠረ ጊዜ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በጥራት ማጠናቀቅ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሮጀክቶች በጊዜያቸዉ ሲጠናቀቁ ትርፋቸዉ ከገንዘብ ያልፋል፡፡ ፕሮጀክት በተያዘለት ጊዜ ሳይጠናቀቅ ሲቀር የሚታጣው ከገንዘብ ባሻገር ሊገመቱ የማይችሉ ብዙ ሀብቶችን ነው፡፡ ለአብነትም የመንገድ ፕሮጀክቶች አለመጠናቀቅ ንግድን…

የኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ሽግግርና የህልውና መንገድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለማችን ላይ እየተከሰተ ያለው የአየር ንብረት መዛባት ቀደም ሲል ይነገሩ እንደነበሩት የወደፊት ስጋቶች ሳይሆን፣ በአሁኑ ወቅት የበርካታ ሀገራትን ህልውና እየፈተነ ያለ ተጨባጭ አደጋ ነው። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአየር ንብረት…