የሀገር ውስጥ ዜና መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት በዜጎችና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል – ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) emebet sisay Aug 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መደበኛ ያልሆነ ፍልሰት በዜጎችና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ኢትዮጵያና ማላዊ መደበኛ ያልሆነ ፍልሰትንና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ መከላከል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ለ2019 የትምህርት ዘመን አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው emebet sisay Aug 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ። በክልሉ በ2019 የትምህርት ዘመን ከ7 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር መታቀዱን የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክንደ ነበልባሉ የምስራቅ አፍሪካ ቀጣና የደህንነት ደጀን emebet sisay Aug 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያን ግዛታዊ አንድነት፣ ሉዓላዊነት፣ የሕዝቧን ደህንነትና ሰላም በአስተማማኝ ሁኔታ በመጠበቅ አለኝታ የሆነ ተቋም ነው። በመደመር መንግሥት ሰራዊቱን ዘመኑን የዋጀ ለማድረግ የተካሄደው አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስምንቱ ቡድኖች የጸደቁ ምክረ ሀሳቦችን የሚያጣጥም ቡድን ዛሬ ስራ ይጀምራል – ኮሚሽኑ emebet sisay Aug 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው በስምንቱ ቡድኖች ጸድቀው የሚቀርቡ ምክረ ሀሳቦችን የሚያጣጥምና ድግግሞሽን የሚያስተካክል ቡድን በዛሬው ዕለት ሥራ ይጀምራል፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ምክትል ዋና ኮሚሽነር ሂሩት ገ/ሥላሴ የሀገራዊ ምክክሩን አሁናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ኬንያን ወታደራዊ ግንኙነት ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ emebet sisay Aug 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ረጅም ዓመታት ያስቆጠረውን ኢትዮጵያ እና ኬንያ ወታደራዊ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ከሀገሪቱ ጦር ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ቻርሊስ ካሃሪሪ ጋር በሀገራቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ሀገራት ተሞክሮ የሚወሰድበት መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት emebet sisay Aug 10, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የተቀናጀ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ ልምድ ሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ከፍተኛ ተሞክሮ የሚወስዱበት ነው አሉ የኢፌዲሪ መሶብ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ አለማየሁ። የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የተሳለጠ አገልግሎት እየሰጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ልምምድ…ምክክር emebet sisay Aug 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን አዲስና ታሪካዊ የፖለቲካ ባህል ልምምድ አስተዋውቋል፡፡ በዚህ ነጻ፣ አካታች እና ሁሉም የሕብረተሰብ ክፍሎች በተወከሉበት የምክክር መድረክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው ዘላቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ ለኢትዮጵያ ችግሮች ኢትዮጵያዊ መፍትሔ የሚያበጅ ነው – ተመካካሪዎች emebet sisay Aug 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ለሀገሪቱ የረጅም ጊዜ ችግሮች ኢትዮጵያዊ የሆነ ዘላቂ መፍትሔ ማበጀት የሚያስችል ታሪካዊ መድረክ ነው አሉ ተመካካሪዎች። የኢትዮጵያ ዋናው ሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በአዲስ ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ ለዘመናት የቆየውን የውይይት፣ የመግባባትና የመተማመን ባህል ያጎለብታል emebet sisay Aug 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ስርሞሎ እየተካሄደ ያለው ሀገራዊ የምክክር መድረክ ለዘመናት የቆየውን የውይይት፣ የመግባባትና የመተማመን ባህል ለማጎልበት ወሳኝ ነው አሉ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክክሩ ለዘላቂ ሰላምና የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልዱ ለማስረከብ ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ነው emebet sisay Aug 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክክሩ ለዘላቂ ሰላምና የተሻለች ኢትዮጵያን ለትውልዱ ለማስረከብ ትልቅ ተስፋ የሚጣልበት ነው አሉ ተመካካሪዎች። በሀገር ውስጥና በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን የሚወክሉ 4 ሺህ ተመካካሪዎች በስምንት ዋና ዋና አጀንዳዎች ዙሪያ የጋራ መግባባት…