የሀገር ውስጥ ዜና የምክክር ፅንሰ ሀሳብ መሰረታዊ ባህሪያት Feven Bishaw Jun 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ምክክር ለኢትዮጵያ አዲስ ልምምድ እንደመሆኑ መጠን ፅንሰ ሀሳቡ ከሌሎች የሰላም ግንባታ ወይም ከግጭት አፈታት ዘዴዎች ጋር እየተቀላቀለ ብዥታን ሲፈጥር ይስተዋላል፡፡ የሚከተሉት ነጥቦች ስለ ምክክር ፅንሰ ሀሳብ መሰረታዊ ባህሪያት…
የሀገር ውስጥ ዜና የማሠልጠኛ ማዕከሉ ለአዲስ ሰልጣኞች የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት አከናወነ Feven Bishaw Jun 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የብላቴ ኮማንዶና አየር ወለድ ማሠልጠኛ ማዕከል ለአዲስ ሰልጣኞች የስልጠና መክፈቻ ስነ-ስርዓት አከናውኗል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ÷ በፈቃደኝነትና በሞራል ሀገራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረርን የመጠጥ ውሀ ችግር ለማቃለል በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ Feven Bishaw Jun 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የሐረር ከተማን የዘመናት የመጠጥ ውሀ ችግር ለመቅረፍ እቅድ በማውጣት ወደ ስራ መገባቱን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። ርዕሰ መስተዳድሩ ከሁለት አስርት አመታት በላይ የቆየውን የመጠጥ ውሀ ችግር ለመቅረፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች ወደ ብልፅግና ለሚደረገው ጉዞ ጉልበት ናቸው-አቶ አረጋ ከበደ Feven Bishaw Jun 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙት የልማት ስራዎች ሀገራችን ወደ ብልፅግና ለምታደርገው ጉዞ ጉልበት ናቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ መረባረብ ይገባናል – አምባሳደር ምስጋኑ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትብብር ተምሳሌት የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ መረባረብ ይገባናል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ተናገሩ፡፡ ለሀገራዊ ፕሮጀክቶች ከዳያስፖራው ሀብት ለማሰባሰብ የተጀመሩ ጥረቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሜ/ጀ ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው “የጀግንነት ሥነ ልቦና” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው "የጀግንነት ሥነ ልቦና" የወታደራዊ ሥነ ልቦና ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” መከበር ጀምሯል Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" በድምቀት መከበር ጀምሯል። ቢስት ባር ወደ አዲስ የዘመን ምዕራፍ መሻገር የሚበሰርበት ብኩርና ክብሩ ከፍ የሚልበት፣ አብሮነት የሚነግስበት እንዲሁም ለፈጣሪ ታላቅ ምስጋና የሚቀርብበት…
የሀገር ውስጥ ዜና 966 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 966 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥ 641 ወንዶች፣ 321 ሴቶችና 4 ጨቅላ ህፃናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የነበሩ 88 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ከአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የነበሩ 88 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መርማሪዎች በተለያዩ መዝገቦች ከአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠረፍ አካባቢ የሚካሄደው ንግድ የወጪ ንግዱን ሊያበረታታ በሚችል መልኩ እንዲከናወን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Feven Bishaw Jun 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠረፍ አካባቢ የሚካሄደው ንግድ የወጪ ንግዱን ሊያበረታታ በሚችል መልኩ እንዲከናወን ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ከዓለም አቀፍ…