Fana: At a Speed of Life!

አገልግሎቱ በተቀናጀ የመረጃ ሥርዓት ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ከጉምሩክ ኮሚሽን፣ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ጋር በኢ አር ፒ ፕሮጀክት ትግበራ ላይ እየመከረ ነው፡፡ ፕሮጀክቱ ከዚህ ቀደም…

በሐውዜን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰርገኞች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ሐውዜን ወረዳ ሞዚቴ ቀበሌ ትናንት ሰርገኞችን ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲልያፍ በ19 ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው የደረሰው ሙሽራ፣ ሚዜዎች እንዲሁም…

ም/ ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የስራና ክህሎት ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ። በኢፌዴሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የተከናወኑ የልማት ስራዎችና የኢኖቬሽን ውጤቶችን ተመልክተዋል። የስራና…

የመጀመሪያው የአፍሪካ የባዮቴክኖሎጂ ጉባኤ በመዲናዋ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያዘጋጀችው የመጀመሪያው  የአፍሪካ የባዮቴክኖሎጂ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ (ዶ/ር) በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የሀገርን ሁለንተናዊ እድገት…

በአዲስ አበባ ደረጃ ሲካሄድ የቆየው የአጀንዳ ልየታ በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት ሰባት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታ የአዲስ አበባ የምክክር አጀንዳ ተለይቶ ዛሬ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ። በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የ2016 ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የ2016 ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቱ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ 3" በሚል መሪ ቃል ዛሬ በይፋ…

የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን በየፈርጁ እያደራጁ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባለድርሻ አካላት ወኪሎች አጀንዳዎችን በየፈርጁ እያደራጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እያስተባባረ የሚገኘው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር መድረክ ዛሬ ለሰባተኛ ቀን…

የሳዑዲ ከፍተኛ የቢዝነስ የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት የተመራ 79 አባላትን የያዘ የሳዑዲ አረቢያ የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን ሊጎበኝ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ…

ባለድርሻዎችን ወክለው በምክክሩ እየተሳተፉ የሚገኙት አካላት

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወነ በሚገኘው የምክክር ምዕራፍ ሂደት ውስጥ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ተሳታፊ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ለመሆኑ እነዚህ የባለድርሻ አካላት ወኪሎች የትኞቹን አካላት ወክለው እየተሳፉ ይገኛሉ? 1. የህብረተሰብ…

የዞረ/ቆልማማ እግር ምንነት እና መፍትሔው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆልማማ እግር ወይም የዞረ እግር በውጩ ቋንቋ አጠራር ደግሞ "ክለብ ፉት" ህፃናት በሚወለዱበት ጊዜ አንድ ወይም ሁለት እግራቸው ወደ ውስጥ መዞር የሚታይበት እክል ነው፡፡ በዚህም ህፃናት ሲወለዱ ችግሩ ያለባቸው ስለመሆኑ አይቶ…