የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጎንደር የሚገኙ ሶስት ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ መመሪያ ሰጡ Feven Bishaw May 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጎንደር የሚገኙ ሶስት እጅግ አስፈላጊ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ የፕሮጀክቶቹ አስተዳደር ማሻሻያ እንዲደረግ መመሪያ ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት የአለም አቀፉ የሮቦ ፌስት ውድድር አሸናፊ ሆኑ Feven Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ታዳጊ ህፃናት በአሜሪካ በተካሄደው የአለም አቀፍ የሮቦ ፌስት ውድድር አሸናፊ ሆነዋል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ ሶስት ሽልማቶችን የግላቸው ያደረጉ ሲሆን÷ የመጀመሪያው ከ 10 አመት በታች በተወዳደሩበት ሮቦ ፓሬድ የውድድር…
የሀገር ውስጥ ዜና 40 የእርሻ ትራክተሮች ርክክብ በባህር ዳር ከተማ ተካሄደ Feven Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልሉ ግብርና ቢሮ ከኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ያቀረባቸውን 40 የእርሻ ትራክተሮች ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ርክክብ አካሂዷል። በአማራ ክልል የሰብል ምርታማነትን ለማሳደግ ዘመናዊ የእርሻ ሜካናይዜሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦቪድ ኮንስትራክሽን ግርፕ ለ ጽዱ ኢትዮጵያ ዲጂታል ቴሌቶን የ 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw May 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቪድ ኮንስትራክሽን በስሩ ባሉት ድርጅቶች ስም 15 ሚሊየን ብር እንዲሁም የኦቪድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዮናስ ታደሰ በግላቸው የ 1 ሚሊየን ብር፤ በድምሩ 16 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሐሰተኛና አፀያፊ የፈጠራ ታሪክ እያሰራጩ ህዝብን የሚያደናግሩ ዩቲዩበሮችን በቁጥጥር ስር ዋሉ Feven Bishaw May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማህበረሰቡ ወግና ባህል ፍፁም ተቃራኒ የሆነ ሐሰተኛ እና አፀያፊ የፈጠራ ታሪክ እያሰራጩ ህዝብን የሚያደናግሩ ዩቲዩበሮችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አንድ ህንፃ ላይ ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ገቡ Feven Bishaw May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። በዚህም የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የዋና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አደም ፋራህ፣ የክልሎች ርእሳነ መሥተዳድሮች፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም የፓርቲው ሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የአስተዳደር ርክክብ ተካሄደ Feven Bishaw May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት የአስተዳደር ርክክብ መርሀ ግብር ተካሄደ። በመርሀ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ባደረጉት ንግግር ቻይና በዘረጋችው ቤልት ኤንድ ሮድ ኢኒሼቲቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በይፋ አስጀመሩ Feven Bishaw May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞንን በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምረዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ይህ ታሪካዊ ክስተት የኢትዮጵያ አዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና 4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው Feven Bishaw May 10, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ "ምርምር ለዘላቂ ኑሮ"በሚል መሪ ሀሳብ በቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት የስራና ቴክኖሎጂ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ነገሪ ሌንጮ (ዶ/ር) እና የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር ብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ ማድረግ ሚናው የጎላ መሆኑ ተመላከተ Feven Bishaw May 9, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝቦች መካከል መተማመንና ዘላቂ ሰላምን ለመፍጠር ብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን ተግባራዊ ማድረግ ሚናው የጎላ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ባንቻየሁ ድንገታ ገለፁ። ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን…