የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ አፈጻጸም ግምገማ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማና የመጪው የክረምት ስራዎች ትውውቅ መድረክ በጎንደር ከተማ መካሄድ ጀምሯል።
መድረኩ "የዲሞክራሲ እሴት እና ባህል ለብልፅግናችን" በሚል መሪ ሀሳብ…