የሀገር ውስጥ ዜና የትንሳኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ነው Feven Bishaw May 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትንሳኤ በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል። ባዕሉን በማስመልከት የሃይማኖት አባቶች ባስተላለፉት መልዕክት በዓለ ትንሳኤ የእግዚአብሄር ፍቅር መገለጫና የተስፋችን ማሳያ መሆኑን ልንገነዘብ ይገባል ብለዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ክስ መመስረቻ ተፈቀደ Feven Bishaw May 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እነ ቀሲስ በላይ መኮንን በተጠረጠሩበት በሀሰተኛ ሰነድ የዶላር ዝውውር ወንጀል ክስ መመስረቻ ለዐቃቤ ህግ ተፈቅዷል። የክስ መመስረቻውን የፈቀደው የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው። የፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጸሎተ ሐሙስ Feven Bishaw May 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የመጨረሻውን እራት የበላበት እና እግራቸውን በትሕትና ያጠበበት ዕለት ነው፡፡ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዐቢይ ጾም በተለይ ደግሞ በዚህ በህመማት ሳምንት የተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሚቀጥሉት ቀናት ከቀላል እስከ ከፍተኛ መጠን ያለው ዝናብ በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢ ላይ ይኖራል ተባለ Feven Bishaw May 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 30 ቀናት ወቅታዊው ዝናብ ከበልግ አብቃይ የሀገሪቱ ክፍሎች እየቀነሰ ከክረምት ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ክስተቶች መጠናከር ጋር ተያይዞ ወደ ደቡብ ምዕራብና ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እንደሚስፋፋ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ 2 ግለሰቦች በእስራት እንዲቀጡ ተወሰነ Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 50 የእጅ ቦምብ ለሸኔ የሽብር ቡድን ሊያቀብሉ ነበር ተብለው የተከሰሱ አማንኤል ግርማ እና አብዶ መላኩ በ3 ዓመት ከ7 ወራት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ። የቅጣት ውሳኔውን የወሰነው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ህገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በኮሪደር ልማት ሥራ ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራን በተመለከተ ከከተማ አሥተዳደሩ አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከአንድ ወር በፊት የኮሪደር ልማት ሥራ ሂደት ምን ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አጠቃላይ ግምገማ መደረጉን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን የበልግ ዝናብ ከባድ ጉዳት እንዳይደርስ እየተሰራ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች በበልግ ዝናብ ምክንያት ከባድ ጉዳት እንዳይደርስ የቅድመ ጥንቃቄ ስራዎች በስፋት እየተከናወኑ መሆኑን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ኛው ዙር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በድሬዳዋ ከተማ ተጀመረ Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" በሚል መሪ ሐሳብ ለ5 ቀናት በድሬዳዋ የሚካሄደው 3ኛው ዙር ንቅናቄና የአምራች ኢንዱስትሪዎች ዐውደ ርዕይና ባዛር ተጀምሯል። 3ኛው የኢትዮጵያ ታምርት የድሬዳዋ ንቅናቄ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር…
ስፓርት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ ይካሄዳል Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በሚካሄደው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ከባየርን ሙኒክ ይፋለማሉ፡፡ ጨዋታው ከምሽቱ 4:00 ጀምሮ በባየር ሙኒክ ሜዳ አሊያንዝ አሬና ሲካሄድ፤ የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ሹመት ሰጡ Feven Bishaw Apr 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከፍተኛ አመራር ለሆኑት ለአቶ መልካሙ ፀጋዬ ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሰረትም አቶ መልካሙ ጸጋዬ የክልሉ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ሆነው…